በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ላይ ተወዳዳሪ የሆነው አዲስ አበባ ከተማ የአሰልጣኝ ሽግሽግ በማድረግ አስራ ዘጠኝ አዳዲስ…
ቴዎድሮስ ታከለ

ከፍተኛ ሊግ | አየር ኃይል በቀደመ መጠርያው ዳግም ወደ ኢትዮጵያ እግርኳስ ብቅ ብሏል
ባሳለፍነው የውድድር ዓመት ከአንደኛ ሊጉ አድርጎ በነበረው “መከላከያ ቢ” ምትክ ከዓመታት በፊት ፈርሶ የነበረው አየር ኃይል…

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የኦንላይን ቀጥታ ስርጭት ሽፋን ሊያገኝ ነው
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌድሬሽን ዛሬ ከከፍተኛ ሊግ ክለቦች ጋር ባደረገው ውይይት በውድድሩ መጀመሪያ ቀን ፣ በተሳታፊዎች ብዛት…

ሪፖርት | ሀድያ ሆሳዕና የባህር ዳር ቆይታውን በድል አጠናቋል
ሀድያ ሆሳዕና በፍቅረየሱስ ተወልደብርሃን ብቸኛ የፍፁም ቅጣት ምት ጎል ወላይታ ድቻን በማነሸፍ ሦስተኛ ድሉን አስመዝግቧል፡፡ ሁለቱም…

ከፍተኛ ሊግ | ነገሌ አርሲ አዲስ አሰልጣኝ ሾሟል
በከፍተኛ ሊጉ የ2014 የውድድር ዘመን ጠንካራ ተፎካካሪ የነበረው ነገሌ አርሲ ዋና አሰልጣኝ ሾሟል፡፡ በአምናው የኢትዮጵያ ከፍተኛ…

ሪፖርት | ባህር ዳር ከተማ የዓመቱን ሁለተኛ ድል አሳክቷል
ባህር ዳር ከተማ በኦሴ ማውሊ እና ፉአድ ፈረጃ ሁለት ጎሎች ለገጣፎ ለገዳዲን 2-0 አሸንፏል። ለገጣፎ ለገዳዲዎች…

ከፍተኛ ሊግ | ሰበታ ከተማ አዲስ አሰልጣኝ ሾሟል
ከቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ወደ ታችኛው የሊግ ዕርከን የወረደው ሰበታ ከተማ አዲስ አሰልጣኝ ቀጥሯል፡፡ በ2014 ቤትኪንግ…

ሁለት ኢትዮጵያዊያን ዳኞች ወደ ሱዳን ተጉዘዋል
በሱዳን አስተናጋጅነት በሚደረገው የሴካፋ ከ20 ዓመት ዋንጫ ጨዋታ ላይ በዳኝነት ግልጋሎት ለመስጠት ሁለት ኢትዮጵያዊያን ዳኞች ወደ…

ሪፖርት | ሲዳማ ቡና የመጀመሪያ ድሉን አሳክቷል
የእንዳለ ከበደ ብቸኛ ግብ ሲዳማ ቡናን በባህር ዳር የመጨረሻ ጨዋታው ከድል ጋር አገናኝታለች። ወልቂጤ ከተማ ከሀዋሳ…

ሪፖርት | ሀዋሳ እና ድሬዳዋ ነጥብ ተጋርተዋል
የአምስተኛ ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመክፈቻ ጨዋታ በሀዋሳ እና ድሬዳዋ መካከል ተከናውኖ 2-2 በሆነ አቻ…