በኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ጨዋታ የቱኒዚያውን ክለብ ሴፋክሲያንን የሚገጥመው ፋሲል ከነማ አሰልጣኝ ኃይሉ ነጋሽ ስለ ወሳኙ ጨዋታ ከሶከር…
ቴዎድሮስ ታከለ

ሴፋክሲያኖች የመጨረሻ ልምምዳቸውን አከናውነዋል
በነገው ዕለት ፋሲል ከነማን በኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የሁለተኛ ዙር ማጣሪያ የሚገጥመው የቱኒዚያው ክለብ ሴፋክሲያን በባህርዳር ስታዲየም የመጨረሻ…

ፕሪምየር ሊግ ትኩረት | ጎሎች ፣ ድንቅ ጎሎች ፣ የመጨረሻ ደቂቃዎች ድራማ…
14 ጨዋታዎች በድምሩ 41 ጎሎች ፣ በርከት ያሉ ድንቅ ጎሎች እንዲሁም የመጨረሻ ደቂቃዎች ድራማዎችን በማስመልከት የጀመረው…

የማዳጋስካር ዳኞች የነገውን ጨዋታ ይመራሉ
በባህር ዳር ስታዲየም ፋሲል ከነማ ከ ቱኒዚያው ሴፋክሲያን ጋር የሚያደርጉትን ወሳኝ ጨዋታ የማዳጋስካር ዜግነት ያላቸው ዳኞች…

አራት ኢትዮጵያዊያን ዳኞች ነገ የሚደረገውን የኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ጨዋታ ይመራሉ
የካፍ ኮንፌድሬሽን ዋንጫ የሁለተኛው ዙር የማጣሪያ ጨዋታዎች ነገ መደረግ ሲጀመሩ ዛንዚባር ላይ የሚደረገውን ጨዋታም አራት ኢትዮጵያዊያን…

የሊጉ ሁለት ክለቦች እና ስድስት ተጫዋቾች ተቀጥተዋል
በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያው ሳምንት ጨዋታዎች ላይ በተፈፀሙ የዲሲፕሊን ግድፈቶች መነሻነት አክሲዮን ማህበሩ የቅጣት ወሳኔዎች…

ኢትዮጵያዊው ዳኛ ተጠባቂውን የካፍ ቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታ ይመራል
የሱዳኑ አልሂላል ከ ታንዛኒያው ያንግ አፍሪካ ጋር በኦምዱርማን የሚያደርጉትን የቻምፒየንስ ሊግ የመልስ መርሐ-ግብር ኢትዮጵያዊው አልቢትር በመሀል…

ሦስት ኢትዮጵያዊያን ዳኞች የሴካፋ ዋንጫ ውድድርን እንዲመሩ ተመርጠዋል
በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት የሚከወኑት የሴካፋ ከ17 ዓመት በታች ዋንጫ ጨዋታዎችን በዳኝነት ለመምራት ሦስት ኢትዮጵያዊያን ዳኞች ጥሪ ደርሷቸዋል፡፡…

ኢትዮጵያ ቡና የውጪ ዜግነት ያለው ግብ ጠባቂ አስፈርሟል
ኢትዮጵያ ቡና የግብ ጠባቂ ኮታውን በቦትስዋናዊ የግብ ዘብ ማሟላቱ ታውቋል። ኢትዮጵያ ቡና በአሰልጣኝ ተመስገን ዳና መሪነት…