አዲስ አዳጊው ክለብ ኢትዮጵያ መድን የሦስት የውጪ ዜጋ ተጫዋቾችን ዝውውር ፈፅሟል፡፡ በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከስምንት…
ቴዎድሮስ ታከለ

ሲዳማ ቡና ከተከላካዩ ጋር ተለያይቷል
የመሀል ተከላካዩ ምንተስኖት ከበደ ከሲዳማ ቡና ጋር በስምምነት ቀሪ የአንድ ዓመት ውል እየቀረው ተለያይቷል፡፡ በያዝነው ዓመት…

አዳማ ከተማ የተከላካይ አማካይ አስፈረመ
ከድሬዳዋ ከተማ ጋር ከሰሞኑ የተለያየው የተከላካይ አማካዩ ዳንኤል ደምሱ በይፋ አዳማ ከተማን ተቀላቅሏል፡፡ በአሰልጣኝ ይታገሱ እንዳለ…

ጎፈሬ ከፌዴሬሽኑ ጋር በሴካፋ ተሳታፊ ለሆነው ብሔራዊ ቡድን የትጥቅ አቅርቦት ስምምነት ፈፀመ
ከ17 ዓመት በታች የአፍሪካ ዋንጫ የሴካፋ ዞን ማጣርያ ውድድር ላይ ተሳታፊ ለሆነው ብሔራዊ ቡድን የሚሆን የትጥቅ…

ባህር ዳር ከተማ አጥቂ አስፈረመ
አጥቂው ፋሲል አስማማው በሁለት ዓመት ውል የጣና ሞገደኞቹን ተቀላቅሏል፡፡ ከኢንስትራክተር አብረሃም መብራቱ የአሰልጣኝነት መንበሩን የተረከቡት ደግአረገ…

ባህርዳር ከተማ ተከላካይ አስፈርሟል
ወደ ወልቂጤ ከተማ ለማምራት ከዚህ ቀደም ስምምነት ፈፅሞ የነበረው ተከላካዩ ዳዊት ወርቁ የትውልድ ከተማውን ክለብ ተቀላቅሏል፡፡…

የፈረሰኞቹ አጥቂ ከሀገሩ ብሔራዊ ቡድን ጥሪ ቀርቦለታል
ቶጎ ነገ ላለባት የወዳጅነት ጨዋታ ለቅዱስ ጊዮርጊሱ አጥቂ ጥሪ በማቅረቧ ተጫዋቹ ወደ ፈረንሳይ አምርቷል፡፡ የተጠናቀቀውን የቤትኪንግ…

ሲዳማ ቡና አሰልጣኙን በይፋ ሾሟል
ከወራት በፊት አሰልጣኝ ወንድማገኝ ተሾመን ለመሾም ስምምነት ፈፅሞ የነበረው ሲዳማ ቡና ለአሰልጣኙ የሁለት ዓመት ኮንትራት ሲሰጥ…

ኢትዮጵያ ቡና የመስመር ተከላካይ አስፈርሟል
ከአሰልጣኝ ተመስገን ዳና ጋር በደቡብ ፖሊስ መስራት የቻለው የመስመር ተጫዋች ወደ ኢትዮጵያ ቡና አምርቷል። ራሱን በበርካታ…

ባህር ዳር ከተማ የመስመር አጥቂውን በቋሚ ዝውውር አስቀርቷል
ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በውሰት በባህር ዳር ከተማ የተጠናቀቀውን የውድድር ዘመን አጋማሽ ያሳለፈው የመስመር አጥቂ በይፋ የጣና…