ኢትዮ ኤሌክትሪክ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈርሟል

አዲስ አዳጊው ኢትዮ ኤሌክትሪክ ቀደም ብሎ ስምምነት ፈፅሞ የነበሩትን ሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር ፈፅሟል፡፡ በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር…

ገብረመድህን ኃይሌ በይፋ የኢትዮጵያ መድን አሰልጣኝ በመሆን ተሹመዋል

እስካሁን በይፋ ሳይሾሙ በሥራ ላይ የነበሩት አሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ በሁለት ዓመት ውል ኢትዮጵያ መድንን ተረክበዋል፡፡ ወደ…

ኢትዮ ኤሌክትሪክ አማካይ አስፈርሟል

በአዳማ ከተማ የቅድመ ውድድር ዝግጅት እየሰሩ የሚገኙት ኢትዮ ኤሌክትሪኮች ሙከራ ሰጥተውት የነበረውን አማካይ አስፈርመዋል፡፡ በአሰልጣኝ ክፍሌ…

አዳማ ከተማ ረዳት አሠልጣኝ ሾሟል

በአሠልጣኝ ይታገሱ እንዳለ እየተመሩ በባቱ ከተማ ዝግጅት በማድረግ ላይ የሚገኙት አዳማ ከተማዎች ረዳት አሰልጣኝ ሲቀጥሩ አምስት…

የቅዱስ ጊዮርጊስን የመልስ ጨዋታ የሚመሩ ዳኞች ታውቀዋል

በካፍ ቻምፒዮንስ ሊግ ቅድመ ማጣሪያ ላይ ተካፋይ የሆነው ቅዱስ ጊዮርጊስ ከአል-ሂላል ጋር ያለበትን የመልስ ጨዋታ ሱማሌያዊያን…

አዳማ ከተማ የሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር ፈፅሟል

በተከላካይ እና በአማካይ ቦታ የሚጫወቱ ሁለት ተጫዋቾች አዳማ ከተማን ተቀላቅለዋል። በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ላይ በአሰልጣኝ…

ዐፄዎቹ ወሳኝ ድል አሳክተዋል

ፋሲል ከነማ በኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የቡሩንዲውን ቡማሙሩ ገጥሞ 3ለ0 በማሸነፍ የማጣሪያ መርሐ-ግብሩን በድል ጀምሯል፡፡ የካፍ ኮንፌድሬሽን ዋንጫ…

ለ17 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ተጫዋቾች ጥሪ ተደርጓል

በመስከረም ወር በሀገራችን በሚካሄደው የሴካፋ ከ17 ዓመት በታች ውድድር ላይ ተሳታፊ ለሆነው የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች…

Continue Reading

ፋሲል ከነማ የመስመር አጥቂ አስፈርሟል

በትናንትናው ዕለት የግብ ዘብ ወደ ስብስባቸው ቀላቅለው የነበሩት ፋሲል ከነማዎች ዛሬ ደግሞ የመስመር አጥቂ አስፈርመዋል፡፡ በካፍ…

ሀዋሳ ከተማ ለቀድሞው ባለውለተኞቹ የገንዘብ ስጦታን አበርክቷል

የሀዋሳ ከተማ እግር ኳስ ክለብ ደጋፊዎች ማኅበር ክለቡ የፕሪምየር ሊጉን ዋንጫ ሲያነሳ በአሰልጣኝነት ለመሩት እንዲሁም ክለቡን…