ሀድያ ሆሳዕና የአማካይ ስፍራ ተጫዋች አስፈርሟል

በሆሳዕና ከተማ ሲደረግ በነበረው የክረምት (ያሆዴ ዋንጫ) ውድድር ላይ የታየው አማካይ ከቤራዎቹን ተቀላቅሏል። አሰልጣኝ ያሬድ ገመቹን…

ሀድያ ሆሳዕና አንድ ተጫዋች ሲያስፈርም የወጣቱን ተከላካይ ውልም አድሷል

በክለቡ መቀመጫ ከተማ በሆነችው ሆሳዕና የቅድመ ውድድር ዝግጅቱን እየከወነ የሚገኘው ሀድያ ሆሳዕና የአንድ ተጫዋች ዝውውር ሲፈፅም…

አል-ሜሪክ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር በድጋሜ ሊጫወት ነው

በካፍ ቻምፒዮንስ ሊግ ተሳታፊ የሆኑት ሁለቱ የኢትዮጵያ እና ሱዳን ክለቦች በድጋሚ የወዳጅነት ጨዋታ ነገ ያከናውናሉ፡፡ በካፍ…

አዳማ ከተማ ሁለት የጋና ዜግነት ያላቸውን ተጫዋቾች አስፈረመ

በአሰልጣኝ ይታገሱ እንዳለ መሪነት በባቱ ከተማ የቅድመ ውድድር ዝግጅቱን እየሰራ የሚገኘው አዳማ ከተማ ሁለት ጋናዊ ተጫዋቾችን…

የ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ረዳት አሰልጣኞች ታውቀዋል

በሞሮኮ አዘጋጅነት ለሚደረገው የአፍሪካ ከ23 ዓመት በታች ዋንጫ ውድድር ለማለፍ የቅድመ ማጣሪያ ጨዋታ ያለበት የኢትዮጵያ ብሔራዊ…

ሀዋሳ ከተማ የሩጫ መርሐ-ግብር አካሄደ

“ክለባችን ኩራታችን” በሚል መሪ ቃል የሀዋሳ ከተማ ደጋፊዎች ማህበር ያዘጋጀው የሩጫ መርሃግብር በዛሬው ዕለት ረፋድ ላይ…

በሲዳማ ደቡብ ጎፈሬ ዋንጫ ዙሪያ መግለጫ ተሰጥቷል

በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ላይ የሚሳተፉ ክለቦች አቋማቸውን ለማየት ይረዳ ዘንድ የሚደረገው የሲዳማ ደቡብ ጎፈሬ ዋንጫ…

በፌዴሬሽኑ ስር የሚደረጉ ውድድሮች የዝውውር ቀናቸው ተገልጿል

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌድሬሽን የሚያወዳድራቸው የሴቶች ፕሪምየር ሊግ ፣ የወንዶች ከፍተኛ ሊግ ፣ የሴቶች ከፍተኛ ሊግ…

ሁለት ኢትዮጵያዊያን ዳኞች ለቻን ውድድር ቅድመ ስልጠና ወደ ካይሮ ያመራሉ

በአልጄሪያ አስተናጋጅነት የሚከናወነው የቻን ውድድርን የተመለከተ የቅድመ ስልጠና ተካፋይ ለመሆን ሁለት የሀገራችን ዳኞች የፊታችን ዕሁድ ወደ…

የኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ጨዋታን እንዲመሩ ኢትዮጵያዊያን ዳኞች ጥሪ ቀረበላቸው

አራት የሀገራችን ኢንተርናሽናል ዳኞች የኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ጨዋታን ሩዋንዳን ላይ ይመራሉ፡፡ የአፍሪካ እግር ኳስ የበላይ አካል የሆነው…