የካፍ ቻምፒዮንስ ሊግ የማጣሪያ ጨዋታዎች ከያዝነው ወር መጨረሻ ጀምሮ የሚከወኑ ሲሆን ኢትዮጵያዊያን ዳኞችም ጅቡቲ ላይ የሚደረግ…
ቴዎድሮስ ታከለ

ሀድያ ሆሳዕና ሴኔጋላዊ ግብ ጠባቂ አስፈረመ
ሀድያ ሆሳዕና ሦስተኛ የውጪ ዜጋ ተጫዋች በይፋ ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል፡፡ በአሰልጣኝ ያሬድ ገመቹ መሪነት በክለቡ መቀመጫ…

ሊዲያ ታፈሰ ለዓለም ከ17 ዓመት በታች ዋንጫ ውድድር ጥሪ ደርሷታል
ኢትዮጵያዊቷ ዳኛ በህንድ አስተናጋጅነት በሚካሄደው የዓለም ሴቶች ከ17 ዓመት በታች ዋንጫ ውድድር ላይ ግልጋሎት እንድትሰጥ በፊፋ…

ድሬዳዋ ከተማ ሁለት ረዳት አሰልጣኞችን ሾሟል
የምስራቁ ክለብ ድሬዳዋ ከተማ ሁለት ረዳት አሰልጣኞችን ወደ ስብስቡ አካቷል፡፡ አሰልጣኝ ዮርዳኖስ አባይን በዋና አሰልጣኝነት ከቀጠሩ…

ጋምቢያዊው አጥቂ ዐፄዎቹን ተቀላቀለ
በካፍ ኮንፌድሬሽን ዋንጫ ኢትዮጵያን የሚወክለው ፋሲል ከነማ ጋምቢያዊ ዜግነት ያለውን አጥቂ በዛሬው ዕለት የግሉ አድርጓል፡፡ የተጠናቀቀውን…

ሀድያ ሆሳዕና ሁለት ጋናዊ ተጫዋቾችን የግሉ አድርጓል
ሀድያ ሆሳዕና የአጥቂ እና የአማካይ ስፍራ ተጫዋች የሆኑ ሁለት ጋናውያን ተጫዋቾችን በይፋ በዛሬው ዕለት ወደ ስብስብ…

ወላይታ ድቻ ጋናዊ አጥቂ ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል
ጋናዊው አጥቂ ሚኬል ሳርፖንግ ወላይታ ድቻን በአንድ ዓመት ውል ተቀላቅሏል፡፡ የአሰልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነማርያምን ውል ካራዘመ በኋላ…

የኢትዮ ኤሌክትሪክ ረዳት አሰልጣኝ ታውቋል
አሰልጣኝ ገዛኸኝ ከተማ የክፍሌ ቦልተና ረዳት በመሆን በዛሬው ዕለት ተሹመዋል፡፡ የከፍተኛ ሊጉ ምድብ ሀ ውድድርን አንደኛ…

ኢትዮጵያ ቡና ለ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ከክለቡ በተመረጡ ተጫዋቾች ዙሪያ ምላሽ ሰጥቷል
ኢትዮጵያ ቡና ለ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ከክለቡ የተመረጡ ተጫዋቾችን በፊፋ ህግ መሠረት ውድድሩ ሲቃረብ ብቻ…

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | አርባምንጭ ከተማ የአሰልጣኙን ውል አድሷል
በተጠናቀቀው የውድድር ዘመን አምስተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጦ ያጠናቀቀው አርባምንጭ ከተማ የአሰልጣኝ ዮሴፍ ገብረወልድ እና ረዳቶቹን ውል…