የአጥቂ ስፍራ ተጫዋቹ ሄኖክ አየለ በቀጣዩ የውድድር ዓመት በኢትዮ ኤሌክትሪክ ቆይታ ለማድረግ ፊርማውን አኑሯል፡፡ ወደ ቤትኪንግ…
ቴዎድሮስ ታከለ

ድሬዳዋ ከተማ ዝግጅቱን በሐሮማያ ሊያደርግ ነው
አሰልጣኝ ዮርዳኖስ አባይን በመቅጠር በርከት ያሉ አዳዲስ ተጫዋቾችን ማስፈረም የቻሉት ድሬዳዋ ከተማዎች የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን የሚጀመሩበት…

ሀድያ ሆሳዕና ሁለት ተጫዋቾችን አስፈረመ
ነብሮቹ ሁለት ተጫዋቾችን በአንድ ዓመት ኮንትራት በዛሬው ዕለት አስፈርመዋል። እስከ አሁን በዝውውሩ ቤዛ መድህን ፣ ዳግም…

የአዞዎቹ የዝግጅት ጊዜ ጅማሮ ታውቋል
በቀጣዩ የሊጉ ውድድር ተጠናክሮ ለመቅረብ ቅድመ ስራዎችን ሲከውኑ የከረሙት አርባምንጭ ከተማዎች የቅድመ ውድድር ዝግጅት የሚጀምሩበት ቀን…

አዳማ ከተማ የአምስት ተጫዋቾችን ዝውውር ፈፀመ
በአሰልጣኝ ይታገሱ እንዳለ የሚመራው አዳማ ከተማ የዊሊያም ሰለሞንን ዝውውር ጨምሮ አምስት አዳዲስ ተጫዋቾችን የግሉ አድርጓል፡፡ አሰልጣኝ…

ከ17 ዓመት በታች ሻምፒዮና በሀዋሳ ተጀምሯል
የ2014 ከ17 ዓመት በታች የክለቦች እና ክልሎች ሻምፒዮና ዛሬ ሲጀምር ሀዋሳ እና ባህር ዳር ድል አድርገዋል።…

ዐፄዎቹ ዝግጅታቸውን ነገ ይጀምራሉ
በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ላይ የሚሳተፈው ፋሲል ከነማ የቅድመ ውድድር ዝግጅቱን ነገ በባህርዳር ከተማ ይጀምራል፡፡ በተጠናቀቀው የቤትኪንግ…

ከ17 ዓመት በታች የክለቦች እና የክልሎች ሻምፒዮና ነገ ይጀመራል
በሀዋሳ ከተማ አዘጋጅነት ከነገ ነሀሴ 1 ጀምሮ ለሚደረገው ከ17 ዓመት በታች የክለቦች እና የክልሎች ሻምፒዮና የዕጣ…

ሀይቆቹ ዝግጅት የሚጀምሩበት ቀን ተረጋግጧል
በተጠናቀቀውን የውድድር ዘመን አራተኛ ደረጃን ይዘው ያጠናቀቁት ሀዋሳ ከተማዎች የ2015 የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን መቼ እንደሚጀምሩ ለሶከር…

ሙሉቀን አዲሱ በትውልድ ከተማው ለሚገኝ ፕሮጀክት ድጋፍ አድርጓል
በክረምቱ የተጫዋቾች የዝውውር መስኮት ሲዳማ ቡናን የተቀላቀለው አማካዩ ሙሉቀን አዲሱ በትውልድ ሀገሩ አርሲ ነገሌ ለሚገኝ የፕሮጀክት…