ነብሮቹ ሁለት አዳዲስ ተጫዋቾችን ሲያስፈርሙ የራምኬል ሎክንም ውል አራዝመዋል፡፡ ረዳት አሰልጣኝ በነበረው ያሬድ ገመቹ እንደሚመራ የሚጠበቀው…
ቴዎድሮስ ታከለ

ለገጣፎ ለገዳዲ የሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር ፈፅሟል
በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ ፕሪምየር ሊጉን የተቀላቀለው ለገጣፎ ለገዳዲ የሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር አገባዷል፡፡ ከታችኛው የሊግ ዕርከን ክለቡን…

ዑመድ ዑኩሪ የኦማኑን ክለብ ተቀላቅሏል
ኢትዮጵያዊው አጥቂ ዑመድ ዑኩሪ የኦማኑን ክለብ አል-ሱዋይክ መቀላቀሉን ክለቡ ይፋ አድርጓል፡፡ በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ለመከላከያ እና…

ዮሃንስ ሱጌቦ ወደ ኢትዮ ኤሌክትሪክ አምርቷል
ከሀዋሳ ከተማ ታዳጊ እስከ ዋናው ቡድን ድረስ ግልጋሎት የሰጠው ተጫዋች ማረፊያው ኢትዮ ኤሌክትሪክ ሆኗል፡፡ ከከፍተኛ ሊጉ…

ሁለት ኢትዮጵያዊያን ዳኞች ለሴካፋ ቻምፒዮንስ ሊግ ውድድር ጥሪ ቀረበላቸው
በታንዛኒያ ለሚደረገው የሴካፋ የሴት ክለቦች ቻምፒዮንስ ሊግ ውድድር ሁለት ኢትዮጰያዊያን ሴት ዳኞች ተጠርተዋል፡፡ ካፍ በአዲስ መልክ…

ዜና ዕረፍት | የቀድሞው ተጫዋች ስርዓተ ቀብር ተፈፀመ
በድንገተኛ አደጋ ህይወቱ ያለፈው የቀድሞ ተጫዋች ዮናስ እንግዳወርቅ በዛሬው ዕለት የቀብር ስነ ስርዐቱ ተፈፅሟል፡፡ በኢትዮጵያ ፕሪምየር…

አርባምንጭ ከተማ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈርሟል
የአሰልጣኝ መሳይ ተፈሪው አርባምንጭ ከተማ ሁለት አዳዲስ ተጫዋቾችን ሲያስፈርም የሁለት ነባሮችንም ውል አድሷል፡፡ በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት…

ኢትዮ ኤሌክትሪክ ተከላካይ አስፈርሟል
ወደ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከአራት ዓመታት በኋላ ዳግም መመለስ የቻለው ኢትዮ ኤሌክትሪክ የሀዋሳ ከተማውን ተከላካይ በይፋ…

ኢትዮጵያዊው ኢንስትራክተር ዛሬ ወደ ማላዊ ያመራሉ
ከሰሞኑ በኢምሬትስ የተሳካ ህክምናን በማድረግ ወደ ሀገራቸው የተመለሱት ኢንስተራክተር አብረሃም መብራቱ በካፍ ጥሪ መሠረት ፈተናን ለመስጠት…