በሴካፋ የሴቶች ቻምፒዮንስ ሊግ ላይ ተካፋይ የሆነው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በውድድሩ ላይ ጠንካራ ሆኖ ለመገኘት ይረዳው…
ቴዎድሮስ ታከለ

ከሦስት ክለቦች ጋር ስድስት ዋንጫዎችን ያጣጣሙት ሰናይት ቦጋለ እና እፀገነት ብዙነህ ከሶከር ኢትዮጵያ ጋር ቆይታ አድርገዋል
“አንድነታችን እና የቡድን መንፈሳችን ጥሩ ነበር” ሰናይት ቦጋለ “ዓመቱ ደስ የሚል ነበር” እፀገነት ብዙነህ የ2014 የኢትዮጵያ…

“ዓመቱ ለእኔ እጅግ ደስ የሚል ነበር” ሎዛ አበራ
ለተከታታይ ሁለተኛ በድምሩ ለስድስተኛ ጊዜ የሴቶች ፕሪምየር ሊግ ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪ በመሆን ያጠናቀቀችው እና ከንግድ ባንክ…

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሴቶች ፕሪምየር ሊግ ዋንጫን አነሳ
በአሰልጣኝ ብርሀኑ ግዛው የሚመራው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የ2014 የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አሸናፊ የሆነበትን ዋንጫ አንስቷል፡፡…

ሀድያ ሆሳዕና የሁለት ተጫዋቾችን ውል አራዝሟል
ከሰሞኑ የአዳዲስ ተጫዋቾችን ዝውውር በመከወን እና የነባሮችን ኮንትራት በማደስ ላይ የሚገኙት ሀድያ ሆሳዕናዎች የሁለት ተጨማሪ ነባር…

ሀድያ ሆሳዕና የሁለት ተጫዋቾችን ውል አድሷል
ነብሮቹ በስብስባቸው የሚገኙ ሁለት ተጫዋቾችን ውል አራዝመዋል፡፡ በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የቀጣዩ የውድድር ዘመን ላይ ጠንክሮ…

የሴቶች ፕሪምየር ሊግ | የ25ኛ ሳምንት የዛሬ ጨዋታዎች ውሎ
ሊጠናቀቅ የአንድ ሳምንት ዕድሜ ብቻ በቀረው የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የዛሬ ጨዋታዎች የሊጉ አሸናፊ ኢትዮጵያ ንግድ…

ለገጣፎ ለገዳዲ ወደ ዝውውሩ ገብቷል
በቀጣይ ዓመት ለመጀመሪያ ጊዜ በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሚሳተፈው ለገጣፎ ለገዳዲ የመጀመሪያ አዲስ ፈራሚውን አግኝቷል። ከኢትዮጵያ ከፍተኛ…

ኢትዮ ኤሌክትሪክ የአንዳርጋቸው ይላቅን ውል አድሷል
ከከፍተኛ ሊጉ ዳግም ወደ ፕሪምየር ሊጉ የተመለሰው ኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ የተከላካዩን ውል ለተጨማሪ ዓመት አራዝሟል፡፡ የአሰልጣኝ ክፍሌ…

አሌክስ ተሰማ የአንድ ዓመት የዕግድ ውሳኔ ተላለፈበት
የኢትዮጵያ የፀረ አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን በመከላከያው የመሀል ተከላካይ ላይ አላስፈላጊ ንጥረ ነገር አግኝቻለሁ በማለት የዕግድ ውሳኔ…