የጣና ሞገዶቹ የአዲስ ፈራሚዎቻቸውን ቁጥር ስድስት አድርሰዋል። ከሰሞኑ አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ስብስቡ እየቀላቀለ የሚገኘው ባህርዳር ከተማ…
ቴዎድሮስ ታከለ

ሀዋሳ ከተማ የጋናዊውን ግብ ጠባቂ ውል አራዝሟል
ሀይቆቹ የግብ ጠባቂው መሐመድ ሙንታሪን ውል ለተጨማሪ ዓመት አድሰዋል። ከሰሞኑ በአዳዲስ ተጫዋቾች ዝውውር ተጠምደው የሰነበቱት ሀዋሳ…

ወላይታ ድቻ የመጀመሪያ ተጫዋቹን አስፈረመ
የአሰልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነማርያምን ውል ያራዘመው ወላይታ ድቻ የመጀመሪያ ተጫዋቹን አግኝቷል፡፡ የተጠናቀቀውን የውድድር ዘመን በደረጃ ሰንጠረዡ አምስተኛ…

አርባምንጭ ከተማ ከመስመር ተከላካዩ ጋር በስምምነት ተለያይቷል
የአዞዎቹ የግራ መስመር ተከላካይ ከክለቡ ጋር ቀሪ አንድ ዓመት እያለው በስምምነት ተለያይቷል። ከአርባምንጭ ከተማ ጋር ከከፍተኛ…

አሰልጣኝ ክፍሌ ቦልተና እና ኢትዮ ኤሌክትሪክ የውል ስምምነት ፈፅመዋል
አሰልጣኝ ክፍሌ ቦልተና ለቀጣዩ አንድ ዓመት በኢትዮ ኤሌክትሪክ እንደሚቀጥሉ ዛሬ ክለቡ እና አሰልጣኙ ባደረጉት የውል ስምምነት…

ሲዳማ ቡና አማካይ ክፍሉን በማጠናከሩ ገፍቶበታል
ከአቤል እንዳለ በመቀጠል በኢትዮጵያ ቡና የምናውቀው ሌላኛው አማካይ ወደ ሲዳማ ቡና አምርቷል። ዘንድሮ ሊጉን በደረጃ ሰንጠረዡ…

ጋናዊው የተከላካይ አማካይ አዞዎቹን ተቀላቀለ
አርባምንጭ ከተማ ሁለተኛ ፈራሚውን የሀገር ውጪ ተጫዋች አድርጓል፡፡ ከቀናት በፊት የአሰልጣኝ መሳይ ተፈሪን ውል ያደሰው እና…

ሀዋሳ ከተማ ተከላካይ አስፈርሟል
ሀዋሳ ከተማ የሰባተኛ ተጫዋች ዝውውር አጠናቋል። በአሰልጣኝ ዘርአይ ሙሉ መሪነት በተጫዋቾች የዝውውር ገበያ ላይ የነቃ ተሳትፎን…

የክልል ክለቦች ሻምፒዮና ወደ መጨረሻው ምዕራፍ እየቀረበ ነው
ሀዋሳ ላይ እየተደረገ በሚገኘው ሻምፒዮና የፊታችን ዕሁድ ለሚደረጉ የሩብ ፍፃሜ ጨዋታዎች የደረሱ ቡድኖች ተለይተዋል። በኢትዮጵያ እግርኳስ…
Continue Reading