ኢትዮጵያዊው አጥቂ አዲሱ የሱፐር ስፖርት ዩናይትድ ተጫዋች ሆኗል። በኢትዮጵያ እግር ኳስ ላይ ከደመቁ ተጫዋቾች መካከል አንዱ…
ቴዎድሮስ ታከለ

ከፍተኛ ሊግ | ንብ የአስራ አራት ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቋል
በአሰልጣኝ ምንያምር ፀጋዬ የሚመሩት ንቦች የአስራ አራት ተጫዋቾችን ዝውውር ሲያጠናቅቁ የአምስት ነባሮችን ውል ደግሞ አድሰዋል። ለ2017…

መረጃዎች | 17ኛ የጨዋታ ቀን
የሊጉን የአምስተኛ ሳምንት የመክፈቻ ሁለት ጨዋታዎችን በተመለከተ ተከታዩን ጥንቅር አሰናድተናል። መቐለ 70 እንደርታ ከ ድሬዳዋ ከተማ…

ከፍተኛ ሊግ | ስልጤ ወራቤ ስድስት አዳዲስ ተጫዋቾችን የግሉ አድርጓል
በተጠናቀቀው የውድድር ዘመን በከፍተኛ ሊጉ የመጨረሻ ጨዋታ ላይ መትረፉን ያረጋገጠው ስልጤ ወራቤ አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈርሟል። በኢትዮጵያ…

ሪፖርት | ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከሦስት ጨዋታዎች በኋላ ከሦስት ነጥብ ጋር ተገናኝቷል
ኢትዮ ኤሌክትሪኮች በአቤል ሀብታሙ ብቸኛ ጎል ባህር ዳር ከተማን 1ለ0 በመርታት የዓመቱን የመጀመሪያ ድላቸውን አስመዝግበዋል። በሊጉ…

ሪፖርት | የጦና ንቦቹ ከተከታታይ ሽንፈቶች በኋላ ወደ ድል ተመልሰዋል
በዕለቱ ቀዳሚ መርሃግብር ወላይታ ድቻ በያሬድ ዳርዛ የሁለተኛ አጋማሽ ሁለት ግቦች ከተከታታይ ሽንፈቶች በኃላ ከኢትዮጵያ ቡና…

መረጃዎች | 14ኛ የጨዋታ ቀን
የ4ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን መርሐግብሮችን የተመለከቱ መረጃዎችን በቀጣዩ ዳሰሳችን እናስመለክታችኋለን። ስሑል ሽረ ከ ድሬዳዋ ከተማ ከሊጉ…

ሪፖርት | ምዓም አናብስቶቹ እና መቻሎች ነጥብ ተጋርተዋል
የምሽቱ የመቐለ 70 እንደርታ እና መቻል ጨዋታ 1ለ1 በሆነ የአቻ ውጤት ተጠናቋል። መቐለ 70 እንደርታ ሊጉ…

ከፍተኛ ሊግ | ቤንች ማጂ ቡና አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ቡድኑ ቀላቅሏል
በአሰልጣኝ ክፍሌ ቦልተና የሚመሩት ቤንች ማጂ ቡናዎች የስድስት አዳዲስ ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቅቀዋል። በ2017 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ…