ዩጋንዳ የሴካፋ ዋንጫ አሸናፊ ሆናለች

ለተከታታይ አስር ቀናት ሲደረግ የነበረው የሴካፋ ሴቶች ዋንጫ በአስተናጋጇ ሀገር ዩጋንዳ ቻምፒዮንነት ተጠናቋል፡፡ በስምንት የቀጠናው ሀገራት…

ሉሲዎቹ የሴካፋን ውድድፍ በሦስተኝነት አጠናቀዋል

በሴቶች የሴካፋ ዋንጫ ኢትዮጵያ ታንዛኒያን 2ለ1 በመርታት የነሀስ ሜዳሊያ ተሸላሚ ሆናለች፡፡ የሉሲዎቹ አሠልጣኝ ፍሬው ኃይለገብርኤል በ4-3-3…

ሉሲዎቹ በሴካፋ ውድድር ወደ ፍፃሜ ሳያልፉ ቀርተዋል

መቶ ሀያ ደቂቃዎችን የፈጀው የሴካፋ ሴቶች ዋንጫ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ ዩጋንዳን አሸናፊ በማድረግ ተጠናቋል። ለፍፃሜ የሚያልፈውን…

ኢትዮጵያ ከታንዛኒያ ጋር ነጥብ ተጋርታለች

በሴካፋ ሴቶች ዋንጫ ሁለተኛ የምድብ ጨዋታቸውን ያደረጉት ኢትዮጵያ እና ታንዛኒያ 2-2 በሆነ ውጤት ተለያይተዋል፡፡ ሉሲዎቹ ዛንዚባርን…

ሉሲዎቹ የሴካፋ ዋንጫን በድል ጀምረዋል

በሴካፋ ሴቶች ዋንጫ በመጀመሪያ ጨዋታው ዛንዚባርን የገጠመው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን 5-0 በሆነ ውጤት አሸንፏል። በምድብ ሁለት…

የሴቶች የሴካፋ ዋንጫ ዛሬ ተጀምሯል

በዩጋንዳ አስተናጋጅነት ለቀጣዮቹ አስር ቀናት የሚከወነው የሴካፋ ሴቶች ዋንጫ ውድድር ዛሬ በሁለት ጨዋታዎች ተጀምሯል፡፡ ከአስራ ሁለት…

የክልል ክለቦች ሻምፒዮና የሚደረግበት ከተማ እና ቀን ታውቋል

የ2014 የኢትዮጵያ ክልል ክለቦች ሻምፒዮና በሁለቱም ፆታዎች የሚደረግበት ቦታ እና ቀን ይፋ ሆነ፡፡ የ2014 የኢትዮጵያ ክልል…

ሦስት እንስት ዳኞች ለሴካፋ ዋንጫ ተመርጠዋል

ለሴካፋ ዋንጫ ሦስት ኢትዮጵያዊያን ሴት ዳኞች ጥሪ ደርሷቸዋል፡፡ የሴካፋ ሴቶች ዋንጫ በዩጋንዳ አስተናጋጅነት ከቀናት በፊት በተራዘመው…

ዋልያዎቹ ነገ ልምምድ ይጀምራሉ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በዛሬው ዕለት በጁፒተር ሆቴል የተሰባሰበ ሲሆን ነገ የመጀመሪያ ልምምድ ያደርጋል፡፡ የ2023 የአፍሪካ ዋንጫ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | መከላከያ 0-0 ድሬዳዋ ከተማ

ወደ ዕረፍት ለማምራት የመጨረሻ ማሳረጊያ በሆነው እና ያለ ጎል ከተጠናቀቀው ጨዋታ ፍፃሜ በኋላ አሰልጣኞች ሀሳብ ሰጥተዋል፡፡…