ለሰባ አራት ደቂቃዎች በጎዶሎ ተጫዋቾች የተጫወተው አዳማ ከተማ ሶስት ነጥብ ካገኘበት ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ አሰልጣኞች አስተያየት…
ቴዎድሮስ ታከለ

የ2014 የሴቶች ከፍተኛ ሊግ በንፋስ ስልክ ላፍቶ አሸናፊነት ተጠናቋል
በአስራ አራት ክለቦች መካከል ከታህሳስ 16 ጀምሮ ሲደረግ የነበረው የሴቶች ከፍተኛ ሊግ ሁለት ክለቦችን ወደ ፕሪምየር…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሀዋሳ ከተማ 1-3 ኢትዮጵያ ቡና
ቡና ሀዋሳን ከረታበት ጨዋታ ፍፃሜ በኋላ አሰልጣኞች አስተያየት ሰጥተዋል፡፡ አሰልጣኝ ካሳዬ አራጌ – ኢትዮጵያ ቡና ስለሦስት…

በሦስት ዳኞች ላይ ውሳኔ ተላልፏል
በወላይታ ድቻ እና በኢትዮጵያ ቡና ክስ ተመስርቶባቸው የነበሩ ዳኞች ከፕሪምየር ሊጉ ውድድር ተሸኝተዋል፡፡ በኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪምየር…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ወላይታ ድቻ 0-1 ሲዳማ ቡና
ሲዳማ ቡና በሳምንቱ ማሳረጊያ ጨዋታ ሦስት ነጥብ ካሳካ በኋላ አሰልጣኞች አስተያየት ሰጥተዋል፡፡ አሰልጣኝ ወንድማገኝ ተሾመ –…

የአሰልጣኞች አስተያየት | አርባምንጭ ከተማ 2-1 ሀዋሳ ከተማ
አርባምንጭ ሀዋሳን 2-1 ከረታበት ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ አሰልጣኞች ሀሳባቸውን ሰጥተዋል፡፡ አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ – አርባምንጭ ከተማ…

የሉሲዎቹ ዋና አሰልጣኝ ተጫዋቾችን ጠርተዋል
በዩጋንዳ ለሚደረገው የሴካፋ ሴቶች ዋንጫ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለ23 ተጫዋቾችን ጥሪ አድርሷል፡፡ በዩጋንዳ ከግንቦት 24 ጀምሮ…

የሴካፋ ሴቶች ዋንጫ ተራዘመ
በዩጋንዳ አስተናጋጅነት የሚዘጋጀው የሴካፋ ሴቶች ዋንጫ የቀን ማሻሻያ ተደርጎበታል፡፡ ሉሲዎቹን ተሳታፊ የሚያደርገው የዘንድሮው የሴካፋ የሴቶች ዋንጫ…

“በእያንዳንዱ ጨዋታ የሚሰጠኝን ዕድል መጠቀም ላይ ነው እያተኮርኩ ያለሁት” ዳግም ተፈራ
በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ላይ እየታዩ ካሉ ጥሩ ግብ ጠባቂዎች መካከል አንዱ ከሆነው ወጣት ጋር ቆይታ…

የወላይታ ድቻ ክስ ውድቅ ተደርጓል
በቅዱስ ጊዮርጊስ ላይ የተጫዋች ተገቢነት ጋር ክስ አቅርቦ የነበረው ወላይታ ድቻ ክሱ ተቀባይነት ሳያገኝ ቀርቷል፡፡ በተጠናቀቀው…