የአሰልጣኞች አስተያየት | ወላይታ ድቻ 0-0 ባህር ዳር ከተማ

ያለ ጎል ከተጠናቀቀው የወላይታ ድቻ እና ባህር ዳር ከተማ ጨዋታ በኋላ አሰልጣኞች አስተያየት ሰጥተዋል፡፡ አሰልጣኝ አብረሃም…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሀዲያ ሆሳዕና 1-2 መከላከያ

መከላከያ ተከታታይ ድሉን ሀድያ ሆሳዕናን በማሸነፍ ካሳካበት ጨዋታ ፍፃሜ በኋላ አሰልጣኞች ሀሳባቸውን ሰጥተዋል፡፡ ረዳት አሰልጣኝ ዮርዳኖስ…

ኢትዮጵያዊያን ዳኞች የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታን ይመራሉ

ማፑቶ ላይ የሚደረገውን የሞዛምቢክ እና የሩዋንዳ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ አራት ኢትዮጵያዊያን ዳኞች ይመሩታል፡፡ የ2023 የአፍሪካ…

ሦስት ክለቦች ቅጣት ተላልፎባቸዋል

የፕሪምየር ሊጉ የበላይ አካል ሁለት ክለቦች ላይ የገንዘብ ቅጣት ሲጥል በአንድ ክለብ ላይ ደግሞ የገንዘብ እና…

ኢትዮጵያዊው ዳኛ የቻምፒዮንስ ሊግ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታን ይመራል

የፊታችን ቅዳሜ በግብፅ ዋና ከተማ ካይሮ ላይ የሚደረገው የአል-አህሊ እና ኢኤስ ሴቲፍ የቻምፒዮንስ ሊግ የግማሽ ፍፃሜ…

“ከሜዳ ውጪ እና በሜዳችን ያለው ስሜት አንድ አይነት አይደለም” አሰልጣኝ እንዳልካቸው ጫካ

የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን የደቡብ አፍሪካ አቻውን በመልስ ጨዋታ በአበበ ቢቂላ ስታዲየም ገጥሞ 1ለ0…

ኢትዮጵያ በደቡብ አፍሪካ ብትሸነፍም ወደ መጨረሻው ዙር አልፋለች

በሕንድ አስተናጋጅነት ለሚደረገው ከ17 ዓመት በታች ሴቶች የዓለም ዋንጫ የ3ኛ ዙር ማጣሪያ የመልስ ጨዋታን ያደረገው የኢትዮጵያ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | መከላከያ 4-0 ኢትዮጵያ ቡና

በረዳት አሰልጣኙ መሪነት መከላከያ ኢትዮጵያ ቡናን ከረታበት የምሽቱ ጨዋታ ፍፃሜ በኋላ አሰልጣኞች ሀሳባቸውን አጋርተዋል፡፡ ዮርዳኖስ ዓባይ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሀዲያ ሆሳዕና 3-1 ሀዋሳ ከተማ

በሀዲያ ሆሳዕና አሸናፊነት ከተጠናቀቀው የምሽቱ ጨዋታ ፍፃሜን ተከትሎ አሰልጣኞች ሀሳብ ሰጥተዋል፡፡ አሰልጣኝ ሙሉጌታ ምህረት – ሀዲያ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | አዲስ አበባ ከተማ 0-0 አዳማ ከተማ

የአዲስ አበባ እና አዳማ ጨዋታ ያለ ግብ መጠናቀቁን ተከትሎ አሰልጣኞች ተከታዩን ሀሳብ ሰጥተዋል፡፡ አሰልጣኝ ደምሰው በፍቃዱ…