የሃሳኒያ አጋዲር እና ጅማ አባ ጅፋርን የመልስ ጨዋታ አልጀሪያዊያን ይመሩታል

አልጀሪያዊው ኢንተርናሽናል አርቢትር ናቢል ቡካልፋ በሞሮኮው ሃሳኒያ ኢዩ. ኤስ አጋዲርና በኢትዮጵያው ጅማ አባ ጅፋር መካከል የሚደረገውን የካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የመልስ ጨዋታ በመሃል ዳኝነት ይመሩታል፡፡  ቅዳሜ...

“ለሃሳኒያ ምርጥ ዕለት ነበር” አሰልጣኝ ሚጉዌል አንሄል ጋሞንዲ

በካፍ ኮንፌዴሽን ዋንጫ ሁለተኛ ዙር ወደ አዲስ አበባ መጥቶ ጅማ አባ ጅፋርን የገጠመው ሀሳኒያ አጋዲር 1-0 አሸንፎ ለመልሱ ጨዋታ እድሉን አስፍቶ ወጥቷል። ከጨዋታው በኋላ የቡድኑ...

የሚያስገርም ፍቅር ነው ያየሁት፤ በጣም አመሰግናለሁ – አሳሞአ ጂያን

የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ አምስተኛ የምድብ ጨዋታ በሳምንቱ መጨረሻ ተካሂደው ኢትዮጵያ በጋና በሜዳዋ 2-0 ተሸንፋ ወደ ካሜሩን የአፍሪካ ዋንጫ የማለፍ እድሏ "የማይቻል" በሚመስል መልኩ ሲጠብ ጥቋቁር...

ከባለሜዳ ጋር መጫወት ቀላል አይደለም – የጋና አሰልጣኝ ክዌሲ አፒያህ

በ2019 የካሜሩን አፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ አምስተኛ የምድብ ጨዋታ ኢትዮጵያ 10:00 ላይ ጋናን ታሰተናግዳለች። በጨዋታው ዙርያ የጋናው አሰልጣኝ ክዌሲ አፒያህ የሰጡትን መግለጫ እንደሚከተለው አቅርበነዋል። ስለዝግጅታቸው ከማክሰኞ...

የሚጠበቅብንን አድርገን አሸንፈን እንደምንመለስ ለፕሬዝዳንታችን ቃል ገብተንለታል – አሳሞአ ጂያን

በካሜሩን የ2019 አፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ አምስተኛ የምድብ ጨዋታ ዛሬ ኢትዮጵያ እና ጋና 10:00 ላይ በአዲስ አበባ ስታድየም ይጫወታሉ። የጋና ብሔራዊ ቡድን ከዛሬው ጨዋታ በፊት በትላንትናው...

error: Content is protected !!