ሪፖርት | ሀዲያ ሆሳዕና ከሦስት ጨዋታዎች በኋላ አሸንፏል

ነብሮቹ በሄኖክ አርፊጮ የቅጣት ምት ጎል ፈረሰኞቹን 1ለ0 አሸንፈዋል። ሀዲያ ሆሳዕናዎች በ18ኛው ሳምንት ከአርባምንጭ ከተማ ጋር…

ሪፖርት | የጦና ንቦቹ ከሦስት ጨዋታዎች በኋላ ወሳኝ ድል ተቀዳጅተዋል

ወላይታ ድቻዎች በካርሎስ ዳምጠው ብቸኛ ግብ መቐለ 70 እንደርታን 1ለ0 በማሸነፍ ወደ ድል ሲመለሱ ምዓም አናብስት…

ቅዱስ ጊዮርጊስ ቅሬታውን ለፌዴሬሽኑ አሰምቷል

በትናንትናው ዕለት በሸገር ደርቢ ጨዋታ ከቡናማዎቹ ጋር ያለ ጎል የተለያዩት ፈረሰኞቹ በዳኝነት ላይ ያላቸውን ቅሬታ ለፌዴሬሽኑ…

ሪፖርት | ሲዳማ ቡና ከአራት ጨዋታዎች በኋላ አሸንፏል

33 ደቂቃዎችን ብቻ ሜዳ ላይ የቆየው መስፍን ታፈሰ ባስቆጠራት ጎል ሲዳማዎች ስሑል ሽረን 1ለ0 አሸንፈዋል። በ17ኛው…

የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ጥሪ አድርጓል

ለአፍሪካ ሴቶች ዋንጫ ማጣርያ ዝግጅት ለ29 ተጫዋቾች ጥሪ ተደርጓል። የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ዮሴፍ…

አዲሱ የዋልያዎቹ አሰልጣኝ ታውቀዋል

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ሾሟል። ለ12 ወራት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ምክትል አሰልጣኝ ሆነው እንዲሁም ከሕዳር…

ሪፖርት | ወልዋሎ ዓ.ዩ በ14ኛ ጨዋታው ከድል ጋር ታርቋል

ቡልቻ ሹራ ባስቆጠራት ብቸኛ ግብ ቢጫዎቹ የውድድር ዓመቱን የመጀመሪያ ድል ሀዲያ ሆሳዕና ላይ ተቀዳጅተዋል። ወልዋሎዎች በ15ኛው…

ከፍተኛ ሊግ | ደደቢት አዲስ አሰልጣኝ ቀጥሯል

የቀድሞ ተጫዋቾቹን ወደ አሰልጣኝ ቡድኑ ያካተተው ደደቢት አዲስ ዋና አሰልጣኝ ሲሾም ስድስት ተጫዋቾችም አስፈርሟል። በከፍተኛ ሊጉ…

የቀድሞ የዋልያዎቹ ታሪካዊ ተጫዋቾች የአሰልጣኝነት ዓለምን ተቀላቅለዋል

በከፍተኛ ሊጉ ምድብ “ሀ” እየተሳተፈ የሚገኘው ደደቢት የቀድሞ ታሪካዊ ተጫዋቾችን ወደ አሰልጣኝ ቡድኑ አካትቷል። በዘንድሮው የኢትዮጵያ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | መቻል 0-1 ሀዲያ ሆሳዕና

ሀዲያ ሆሳዕና ጫላ ተሺታ በመጀመሪያው አጋማሽ ባስቆጠራት ብቸኛ ግብ መቻልን ከረቱበት ጨዋታ መጠናቀቅ ቀኋላ አሰልጣኞቹ ከሶከር…