ሪፖርት | ቅዱስ ጊዮርጊስ ወደ ድል ተመልሷል

በዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ ፈረሰኞቹ በአማኑኤል ተርፉ ብቸኛ ግብ ሲዳማ ቡናን 1ለ0 ረተዋል። በዕለቱ ቀዳሚ መርሐግብር ቅዱስ…

ሪፖርት | ሀምበርቾ እና ኢትዮጵያ ቡና ነጥብ ተጋርተዋል

ምሽት ላይ የተደረገው የሀምበርቾ እና የኢትዮጵያ ቡና ጨዋታ ያለ ግብ ተቋጭቷል። 12፡00 ሲል በዋና ዳኛ ሃይማኖት…

ከወቅቱ የአዳማ ኮከብ ቦና ዓሊ ጋር የተደረገ ቆይታ

👉 “ሳላዲን ሰይድን በጣም ነው የምወደው ፤ አርዓያየ እሱ ነው።” 👉 “ለብሔራዊ ቡድን ለመጫወት ሁሌም ነው…

ሪፖርት | የቢኒያም ፍቅሩ የመጨረሻ ደቂቃ ግሩም ግብ የጦና ንቦቹ ከፈረሰኞቹ ነጥብ እንዲጋሩ አስችላለች

የሊጉ 111ኛ ጨዋታ 1ለ1 በሆነ ውጤት ተጠናቋል። በዕለቱ ቀዳሚ መርሐግብር ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ወላይታ ድቻ ሲገናኙ…

ሪፖርት | አዳማ እና ፋሲል ነጥብ ተጋርተዋል

በዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ አዳማ ከተማ እና ፋሲል ከነማ 1-1 ተለያይተዋል። በዕለቱ ቀዳሚ መርሐግብር አዳማ ከተማ እና…

ሪፖርት | ሀዋሳ ከተማ ተከታታይ ድል አስመዝግቧል

17 ዒላማቸውን የጠበቁ ሙከራዎች በተደረጉበት ጨዋታ አባካኝ ሆነው ያመሹት ኃይቆቹ ሀምበርቾን 2-0 ረተዋል። በምሽቱ መርሐግብር ሀዋሳ…

ሪፖርት | ቡናማዎቹ መቻልን ረምርመውታል

በሳምንቱ ተጠባቂ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡናዎች አራት ግቦችን በማስቆጠር በግብ ተንበሽብሸው መቻልን 4ለ0 ረተዋል። በምሽቱ መርሐግብር መቻል…

አሰልጣኝ ፍሬው ኃይለገብርኤል በኃላፊነታቸው እንደማይቀጥሉ ታውቋል

የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን እና ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ፍሬው ኃይለገብርኤል ጋር ያለው…

ሪፖርት | የ17 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን አሸንፏል

በሴቶች ከ17 ዓመት በታች የዓለም ዋንጫ ሁለተኛ ዙር ማጣርያ የመጀመሪያ ጨዋታ ኢትዮጵያ ደቡብ አፍሪካን 3ለ0 ረታለች።…

ሪፖርት | አዳማ ወሳኝ የሆነ ተከታታይ ድል አስመዝግቧል

በምሽቱ ጨዋታ የጣና ሞገዶቹን የገጠሙት አዳማዎች 2ለ1 በማሸነፍ ተከታታይ ድል አሳክተዋል። በምሽቱ መርሐግብር ባህር ዳር ከተማ…