ዘንድሮ ወደ ከፍተኛ ሊጉ የተመለሰው ዱራሜ ከተማ የአሰልጣኙን ውል ሲያራዝም የስምንት ተጫዋቾችን ዝውውርም አጠናቅቋል። ባሳለፍነው ዓመት…
ቶማስ ቦጋለ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለተጫዋቾቹ ጥሪ አድርጓል
ጊዜያዊው የዋልያዎቹ አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ ለ23 ተጫዋቾች ጥሪ አቅርበዋል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በደቡብ ሱዳን ጁባ ብሔራዊ…
Continue Readingሪፖርት | ፈረሰኞቹ እጅግ ወሳኝ ድል ተቀዳጅተዋል
በሳምንቱ ተጠባቂ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን 3ለ2 አሸንፎ ወደ ድል ተመልሷል። ባንኮች በ3ኛ ሣምንት…
ከነገው ወሳኝ ጨዋታ በፊት የዋልያዎቹ አለቃ ምን አሉ?
“ለማሸነፍ ነው ወደዚህ የመጣነው አቻም ሆነ ሌላ ውጤት ምንም አማራጭ የለውም” “…አሁን ላይ ሁሉንም ነገር ለምደነዋል”…
የወልቂጤ ከተማ ይግባኝ አቤቱታ ውድቅ ሆኗል
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ይግባኝ ሰሚ ኮሜቴ ወልቂጤ ከተማ ባስገባው የይግባኝ አቤቱታ ዙሪያ ውሳኔ አሳልፏል። የኢትዮጵያ ፕሪሚየር…
አሰልጣኝ ገብረመድኅን ኃይሌ ለ23 ተጫዋቾች ጥሪ አቀረቡ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለ23 ተጫዋቾች ጥሪ አቅርቧል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለ2025 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ጥቅምት 2…
Continue Readingሪፖርት | የጣና ሞገዶቹ ወደ ድል ተመልሰዋል
በምሽቱ መርሃግብር ባህር ዳር ከተማ በፍጹም ዓለሙ እና መሳይ አገኘሁ ጎሎች ሀዲያ ሆሳዕናን 2ለ0 ረቷል። ባህር…
ሪፖርት | የጦና ንቦቹ የውድድር ዓመቱን በድል ጀምረዋል
ጥሩ ፉክክር በተደረገበት ጨዋታ ወላይታ ድቻ አዲስ አዳጊውን ኢትዮ ኤሌክትሪክ 3ለ2 አሸንፏል። 10፡00 ሲል በዋና ዳኛ…
የፋሲል ከነማ አምበሎች ታውቀዋል
ዐፄዎቹ ለ2017 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በአምበልነት የሚመሯቸውን ተጫዋቾች አሳውቀውናል። በዛሬው ዕለት ምሽት 1 ሰዓት ላይ ከቅዱስ…
ሪፖርት | የጣና ሞገዶቹ ዓመቱን በድል ጀምረዋል
ባህር ዳር ከተማ በፍጹም ዓለሙ ብቸኛ ግብ ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲን 1ለ0 አሸንፏል። በዋና ዳኛ መስፍን ዳኜ…