በምሽቱ ጨዋታ ወላይታ ድቻዎች እጅግ ማራኪ ከሆነ እንቅስቃሴ ጋር ፋሲል ከነማን 2-0 ማሸነፍ ችለዋል። በምሽቱ ተጠባቂ…
ቶማስ ቦጋለ

የአሰልጣኞች አስተያየት | ወላይታ ድቻ 0-1 መቻል
“ዕድለኛ በመሆናችን እንጂ የጠበቅነውን ያህል አይደለም የነበረው እንቅስቃሴ” አሰልጣኝ ገብረክርስቶስ ቢራራ “እነርሱ ዕድለኞች ነበሩ ውጤቱን አግኝተውታል”…

ሪፖርት | መቻል ወደ ድል ተመልሷል
በሳምንቱ የመጨረሻ መርሐግብር መቻል በበረከት ደስታ ድንቅ ግብ ወላይታ ድቻን 1-0 ረቷል። በሳምንቱ የመጨረሻ መርሐግብር በወላይታ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ፋሲል ከነማ 2-0 ኢትዮጵያ ቡና
“ዋንጫ የሂደት ውጤት ስለሆነ አሁን ላይ ሆኜ እዛ ጫና ውስጥ እንዲገቡ አልፈልግም” አሰልጣኝ ውበቱ አባተ “ክለቡን…

ሪፖርት | ተጠባቂው ጨዋታ በዐፄዎቹ አሸናፊነት ተጠናቋል
በበርካታ ደጋፊዎች ታጅቦ በተደረገው የሳምንቱ ተጠባቂ ጨዋታ ፋሲል ከነማ በአማኑኤል ገብረሚካኤል ግቦች ኢትዮጵያ ቡናን 2-0 ረቷል።…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ቅዱስ ጊዮርጊስ 2-2 አዳማ ከተማ
“ከእኛ ቡድን ጋር ማንም ቡድን ቢጫወት ተመሳሳይ ሁለት መቶ ፐርሰንት ኢነርጂ ነው የሚሰጥህ” አሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ…

ሪፖርት | ፈረሠኞቹ በሁለት ግብ ከመመራት ተነስተው ነጥብ ተጋርተዋል
በበርካታ ደጋፊዎች ታጅቦ የተደረገው የቅዱስ ጊዮርጊስ እና የአዳማ ከተማ ጨዋታ እጅግ ማራኪ ፉክክር ተደርጎበት 2-2 ተጠናቋል።…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሀምበርቾ 0-0 ሀዲያ ሆሳዕና
“ለቡድኑ ምንም የማይጠቅም ስራ የሚሰሩ ተጫዋቾችን እኔ አልደግፍም” አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ “እግር ኳስ ነው በቁጥር ብትበልጥም…

ሪፖርት | ሀምበሪቾ እና ሀዲያ ነጥብ ተጋርተዋል
ቀዝቃዛ ፉክክር የተደረገበት የሀምበሪቾ እና የሀዲያ ሆሳዕና ጨዋታ ያለ ግብ ተጠናቋል። በዕለቱ ቀዳሚ መርሐግብር ከድል የራቁት…

የዋልያዎቹ የማጣሪያ ጨዋታዎች የት ይደረጋሉ ?
በ 2026 የዓለም ዋንጫ ላይ ለመሳተፍ በሦስት ቀናት ልዩነት ሁለት የማጣሪያ ጨዋታ የሚጠብቀው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን…