“ሦስቱ ነጥቡ ይገባናል ብዬ አስባለሁ” አሰልጣኝ ደግአረገ ይግዛው “በመጀመሪያ ደቂቃዎች የነበረን አለመረጋጋት ሁሉን ነገር ሊረብሸው ችሏል።”…
ቶማስ ቦጋለ

ሪፖርት | የጣና ሞገዶቹ በሀብታሙ ታደሰ ግቦች ሠራተኞቹን ረተዋል
በምሽቱ ጨዋታ ባህርዳር ከተማ ሀብታሙ ታደሰ በመጀመሪያው አጋማሽ ባስቆጠራቸው ሦስት ግቦች ወልቂጤ ከተማን 3-0 ረቷል። ምሽት…

ሪፖርት | ሀዋሳ እና መድን ነጥብ ተጋርተዋል
የሀዋሳ ከተማ እና የኢትዮጵያ መድን ጨዋታ ቀዝቃዛ ፉክክር ተደርጎበት 0-0 ተጠናቋል። በዕለቱ ቀዳሚ መርሐ-ግብር ሀዋሳ ከተማ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ድሬዳዋ ከተማ 2-3 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
“ቡድኑ ከዕለት ወደ ዕለት እየተሻሻለ ነው ብዬ አስባለሁ” አሰልጣኝ በፀሎት ልዑልሰገድ “ጎል ላይ የምንስታቸው ኳሶች ዋጋ…

ሪፖርት | ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ወደ ድል ተመልሷል
አምስት ግቦች በተቆጠሩበት እና ለተመልካች ሳቢ የሆነ ፉክክር በተደረገበት የምሽቱ ጨዋታ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ድሬዳዋ ከተማን…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሻሸመኔ ከተማ 1-3 ሲዳማ ቡና
“ያሰብነው ነገር ተሳክቶልናል ፣ አሁን ተጫዋቾቼም የዚህ የማሸነፍ ሥነ ልቦናቸውም እያደገ ይመጣል” አሰልጣኝ ሥዩም ከበደ “የዳኞች…

ሪፖርት | ሲዳማ ቡና የውድድር ዓመቱን የመጀመሪያ ድሉን አስመዝግቧል
በሳምንቱ ቀዳሚ መርሐ-ግብር ሲዳማ ቡና ሻሸመኔ ከተማን 3-1 በመርታት የመጀመሪያ ሦስት ነጥቡን አግኝቷል። በሳምንቱ ቀዳሚ መርሐ-ግብር…

የሉሲዎቹን እና የጭልፊቶቹን ጨዋታ የሚመሩት ዳኞች ታውቀዋል
በ2024 በፓሪስ ለሚደረገው የሴቶች ኦሊምፒክ እግርኳስ ውድድር ለማለፍ በነገው ዕለት በአበበ ቢቂላ ስታዲየም የሚደረገውን የመጀመሪያ ጨዋታ…

ሪፖርት | የሳምንቱ ምርጥ ጨዋታ አቻ ተጠናቋል
ብርቱ ፉክክር የተደረገበት እና ለተመልካች እጅግ ማራኪ የነበረው የኢትዮጵያ ቡና እና የባህርዳር ከተማ ጨዋታ 2-2 ተጠናቋል።…