በዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ ሀዲያ ሆሳዕናን የገጠሙት ቅዱስ ጊዮርጊሶች በቸርነት ጉግሣ እና እስማኤል ኦሮ አጎሮ ግቦች 2-0…
ቶማስ ቦጋለ
ሪፖርት | ለገጣፎ ለገዳዲ የውድድር ዓመቱን 4ኛ ድሉን አስመዝግቧል
ከሊጉ መውረዱን ያረጋገጠው ለገጣፎ ለገዳዲ ከጥሩ የሜዳ ላይ እንቅስቃሴ ጋር ሲዳማ ቡናን 3-2 መርታት ችሏል። 9…
ሪፖርት | ኢትዮጵያ መድን ለኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ተሳትፎ የነበረው ተስፋ አብቅቷል
አዳማ ከተማ ኢትዮጵያ መድንን 3-0 በመርታት ደረጃውን አሻሽሏል። የዕለቱ መርሐግብር 9 ሰዓት ላይ አዳማ ከተማ እና…
ሪፖርት | ወላይታ ድቻ በሊጉ መቆየቱን አረጋግጧል
ሠራተኞቹ ከወራጅ ቀጠናው በአንድ ነጥብ ከፍ ብለው የጦና ንቦቹ ደግሞ በሊጉ መቆየተቻውን አረጋግጠው ወደ መጨረሻው ሳምንት…
የ29ኛው ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ጨዋታዎች ላይ ማስተካከያ ተደርጓል
የፊታችን ሐሙስ የሚደረጉት ሁለት ጨዋታዎች በዕኩል ሰዓት እንዲደረጉ የውድድርና ሥነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል። የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ…
ሪፖርት | የሊጉ 46ኛ ሸገር ደርቢ በአቻ ውጤት ተጠናቋል
በበርካታ ደጋፊዎች ታጅቦ የተደረገው የኢትዮጵያ ቡና እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ጨዋታ ለተመልካች ማራኪ ፉክክር ተደርጎበት 1-1 ተጠናቋል።…
መረጃዎች | 107ኛ የጨዋታ ቀን
ፕሪሚየር ሊጉ ከብሔራዊ ቡድኑ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኋላ ሲመለስ የ28ኛው የጨዋታ ሳምንት ማገባደጃ በመሆን የሚደረጉትን…
ሪፖርት | መቻል ወሳኝ ድል ተቀዳጅቷል
ላለመውረድ በሚደረገው ትንቅንቅ ብዙ ትርጉም የነበረው የወልቂጤ ከተማ እና የመቻል ጨዋታ በመቻል 2-0 አሸናፊነት ተጠናቋል። በዕለቱ…
ሪፖርት | ተጠባቂው ጨዋታ ብርቱ ፉክክር ተደርጎበት አቻ ተጠናቋል
በጉጉት የተጠበቀው እና ለተመልካች ማራኪ ፉክክር ያስተናገደው የ26ኛ ሳምንት ተስተካካዩ የቅዱስ ጊዮርጊስ እና ባህርዳር ከተማ ጨዋታ…
ሪፖርት | ኃይቆቹ ተከታታይ ድል አስመዝግበዋል
ሀዋሳ ከተማ በዓሊ ሱለይማን ግቦች ከሊጉ የወረደውን ኢትዮ ኤሌክትሪክ 2-1 በመርታት ወደ አራተኛ ደረጃ ከፍ ብሏል።…