በ24ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ጨዋታ አንድም ዒላማውን የጠበቀ ሙከራ ማድረግ ያልቻሉት ኢትዮ ኤሌክትሪኮች በኢትዮጵያ ቡና 1-0 መረታታቸው…
ቶማስ ቦጋለ

መረጃዎች | 96ኛ የጨዋታ ቀን
በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 24ኛ ሣምንት የመጀመሪያ ቀን የሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው ቀርበዋል። ኢትዮጵያ…

ከ23ኛ ሳምንት ጨዋታዎች መካከል በአንዱ ላይ ምርመራ ሊደረግ ነው
በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 23ኛ ሳምንት መርሐግብሮች መካከል የአንድ ጨዋታ ውጤት በጊዜያዊነት እንዳይፀድቅ ሲወሰን ሁለት ክለቦች…

ሪፖርት | መቻል ቅዱስ ጊዮርጊስ ላይ ጣፋጭ ድል ተጎናጽፏል
መቻሎች በከነዓን ማርክነህ ብቸኛ የፍጹም ቅጣት ምት ግብ ፈረሰኞቹን 1-0 መርታት ችለዋል። 9 ሰዓት ላይ የመቻል…

መረጃዎች | 95ኛ የጨዋታ ቀን
የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 23ኛ ሳምንት ማገባደጃ የሆኑ ሁለት ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አሰናድተናል። መቻል ከ…

ሪፖርት | ባህርዳር ከተማ ወደ ድል ተመልሷል
የጣና ሞገዶች ከመመራት ተነስተው ኢትዮጵያ ቡናን 3-1 በመርታት ለዋንጫው የሚያደርጉትን ግስጋሴ ቀጥለዋል። መጠነኛ ፉክክር እያስመለከተን የጀመረው…

መረጃዎች | 93ኛ የጨዋታ ቀን
በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 23ኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን የሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው ቀርበዋል። ባህር…

ዋልያዎቹ ጨዋታቸውን የት እንደሚያደርጉ ታውቋል
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ከማላዊ ጋር የሚያደርገው የሜዳው ጨዋታን የሚያደርግበት ሀገር ታውቋል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ…

የሴቶች ፕሪምየር ሊግ | የ26ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ውሎ
የሴቶች ፕሪሚየር ሊግ 26ኛ ሳምንት ዛሬም ቀጥሎ ሲውል አዲስ አበባ ከተማ እና አርባምንጭ ከተማ ድል ቀንቷቸዋል።…

የሴቶች ፕሪሚየር ሊግ | የ 26ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ውሎ
ዛሬ በተጀመረው የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ 26ኛ ሳምንት በድሬዳዋ ከተማ 4-2 የተሸነፈው ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ…