በምሽቱ መርሃግብር ባህር ዳር ከተማ በፍጹም ዓለሙ እና መሳይ አገኘሁ ጎሎች ሀዲያ ሆሳዕናን 2ለ0 ረቷል። ባህር…
ቶማስ ቦጋለ
ሪፖርት | የጦና ንቦቹ የውድድር ዓመቱን በድል ጀምረዋል
ጥሩ ፉክክር በተደረገበት ጨዋታ ወላይታ ድቻ አዲስ አዳጊውን ኢትዮ ኤሌክትሪክ 3ለ2 አሸንፏል። 10፡00 ሲል በዋና ዳኛ…
የፋሲል ከነማ አምበሎች ታውቀዋል
ዐፄዎቹ ለ2017 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በአምበልነት የሚመሯቸውን ተጫዋቾች አሳውቀውናል። በዛሬው ዕለት ምሽት 1 ሰዓት ላይ ከቅዱስ…
ሪፖርት | የጣና ሞገዶቹ ዓመቱን በድል ጀምረዋል
ባህር ዳር ከተማ በፍጹም ዓለሙ ብቸኛ ግብ ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲን 1ለ0 አሸንፏል። በዋና ዳኛ መስፍን ዳኜ…
የጣና ሞገዶቹ አምበሎቻቸውን አሳውቀዋል
በ2017 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ባህር ዳር ከተማን በአምበልነት የሚመሩ ተጫዋቾችን ክለቡ አሳውቆናል። በዛሬው ዕለት የ2017 የፕሪሚየር…
የጣና ሞገዶቹ ናይጄሪያዊ አጥቂ አስፈርመዋል
ከኢትዮጵያ መድን ጋር የግማሽ ዓመት ቆይታን ያደረገው አጥቂ ወደ ባህር ዳር ከተማ አምርቷል። የፊታችን ቅዳሜ ምሽት…
ቡናማዎቹ አምበሎቻቸውን አሳውቀዋል
በ2017 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ ቡና አምበል ሆነው የሚመሩ ሦስት ተጫዋቾችን ክለቡ አሳውቆናል። በአሰልጣኝ ነጻነት ክብሬ…
አሰልጣኝ ስዩም ከበደ ለ38 ተጫዋቾች ጥሪ አቅርበዋል
የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ለሴካፋ ዞን ከ20 ዓመት በታች አፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ውድድር ለሚያደርገው…
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በሜዳው ተሸንፏል
በካፍ ቻምፒየንስ ሊግ ሁለተኛ ዙር ቅድመ ማጣርያ የመጀመሪያ ጨዋታ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በሜዳው በያንግ አፍሪካንስ 1ለ0…
ሎዛ አበራ ዲሲ ፓወርን ተቀላቀለች
ዲሲ ፓወር ኢትዮጵያዊቷን አጥቂ ማስፈረሙን ይፋ አድርጓል። ከወራት በፊት ለተከታታይ ሦስት ዓመት ቻምፒዮን የሆነችበትን ክለቧን ንግድ…