የሴቶች ፕሪሚየር ሊግ | ሁለተኛው ዙር ዛሬ በተደረጉ ሦስት ጨዋታዎች ተጀምሯል

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ የሁለተኛ ዙር መርሐግብር ዛሬ ሲጀመር ድሬዳዋ ከተማ ፣ ይርጋጨፌ ቡና እና መቻል…

ሪፖርት | መቻል ሁለተኛውን ዙር በወሳኝ ድል ጀምሯል

127ኛውን የዓደዋ ድል በመዘከር የተጀመረው የሀዲያ ሆሳዕና እና መቻል ጨዋታ ሦስት ግቦች ተቆጥረውበት በመቻል አሸናፊነት ተጠናቋል።…

ሪፖርት | ቅዱስ ጊዮርጊስ የመጀመሪያውን ዙር በመሪነት አጠናቋል

በዕለቱ የመጀመሪያ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ድሬዳዋ ከተማን 2-1 በመርታት በመሪነቱ ሲቀጥል ድሬዳዋ ከተማ አራተኛ ተከታታይ ሽንፈት…

መረጃዎች | 62ኛ የጨዋታ ቀን

የአንደኛው ዙር ማጠናቀቂያ የሆኑትን ሁለት ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አሰናድተናል። ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ድሬዳዋ ከተማ በ…

ሪፖርት | ሲዳማ ቡና ወሳኝ ተከታታይ ድል አስመዝግቧል

በከባድ ዝናብ ምክንያት ተቋርጦ ከ18ኛው ደቂቃ ጀምሮ ዛሬ በተደረገው ጨዋታ ሲዳማ ቡና በሳላዲን ሰይድ ብቸኛ ግብ…

ሪፖርት | ኢትዮጵያ መድን ጣፋጭ ድል አስመዝግቧል

በዕለቱ ቀዳሚ መርሐ ግብር ኢትዮጵያ መድን በያሬድ ዳርዛ የ95ኛ ደቂቃ ግብ ሀዲያ ሆሳዕና ላይ የ1-0 ወሳኝ…

ሪፖርት | ኢትዮጵያ መድን ከ አዳማ ከተማ ነጥብ ተጋርቷል

የ14ኛ ሣምንት የመጀመሪያ ጨዋታ የሆነው የኢትዮጵያ መድን እና የአዳማ ከተማ ጨዋታ 2-2 ተጠናቋል። 10፡00 ላይ የ14ኛ…

ሪፖርት | 45ኛው የሸገር ደርቢ ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል

ቀዝቃዛ የነበረው እና በበርካታ ደጋፊዎች ሳይታጀብ የተከናወነው የቅዱስ ጊዮርጊስ እና ኢትዮጵያ ቡና ጨዋታ አንድ ለአንድ ተጠናቋል።…

የወልዲያ ስታዲየም ምን ዓይነት ሁኔታ ላይ ይገኛል ?

በሰሜኑ የሀገራችን ክፍል በተከሰተው ግጭት ውድመት ያጋጠመው የወልዲያ ስታዲየም ወቅታዊ ሁኔታ ምን ይመስላል ስንል ቀጣዩን ጽሁፍ…

ቻን | ዋልያዎቹ የመጀመሪያ የምድብ ጨዋታቸውን ያለግብ አጠናቀዋል

በኢትዮጵያ እና በሞዛምቢክ መካከል የተደረገው የምድብ አንድ ሁለተኛ ጨዋታ 0-0 ተጠናቋል። በመጀመሪያው አጋማሽ በኳስ ቁጥጥሩም ይሁን…