በከፍተኛ ሊጉ 7ኛ ሳምንት ባህር ዳር ላይ ከተደረጉ የምድብ ሀ ሦስት ጨዋታዎች ሁለቱ በአቻ ውጤት ሲጠናቀቁ…
ቶማስ ቦጋለ

ከፍተኛ ሊግ | የ5ኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ውሎ
ዛሬ በከፍተኛ ሊጉ 9 ጨዋታዎች ሲደረጉ ነቀምቴ ከተማ እና ሀምበርቾ ዱራሜ ወደ መሪነት መጥተዋል። የ04:00 ጨዋታዎች…
Continue Reading
ሪፖርት | ፈረሰኞቹ የድሬዳዋ ቆይታቸውን በጎል ተንበሽብሸው ጨርሰዋል
ቅዱስ ጊዮርጊስ በፍጹም የበላይነት ለገጣፎ ለገዳዲ ላይ የ4-0 ድል ተቀዳጅቷል። 10፡00 ላይ የለገጣፎ ለገዳዲ እና የቅዱስ…

ሪፖርት | አዳማ ከተማ ወሳኝ ድል ተቀዳጅቷል
በመቀመጫ ከተማቸው የመጨረሻ ጨዋታቸውን ያደረጉት ድሬዳዋ ከተማዎች በአዳማ ከተማ 2-0 በመሸነፍ ቆይታቸውን አጠናቀዋል። 10፡00 ላይ አዳማ…

ሪፖርት | ባህርዳር ከተማ ተከታታይ ድሉን አስመዝግቧል
በዕለቱ የመጀመሪያ ጨዋታ የጣና ሞገዶቹ ቡናማዎቹን 3-1 በመርታት ወደ መሪዎች የተጠጉበትን ድል አስመዝግበዋል። 10፡00 ላይ የሰባተኛ…

ሪፖርት | ወላይታ ድቻ ተከታታይ ድሉን አስመዝግቧል
በዕለቱ የመጀመሪያ ጨዋታ የጦና ንቦቹ ከመመራት ተነስተው በሁለተኛው አጋማሽ ባስቆጠሯቸው ግቦች አዳማ ከተማን 2-1 መርታት ችለዋል።…

ሪፖርት | ኃይቆቹ በጭማሪ ደቂቃ ጎሎች ከነብሮቹ ነጥብ ተጋርተዋል
አስገራሚ የመጨረሻ ደቂቃ ትዕይንቶች በታዩበት የስምንተኛ ሳምንት የመጀመሪያ ጨዋታ ሀዋሳ ከተማ ከመመራት ተነስቶ በመጨረሻ ባስቆጠራቸው ሁለት…

ሪፖርት | ኢትዮጵያ መድን ሊጉን መምራት ጀምሯል
በዕለቱ የመጀመሪያ ጨዋታ ኢትዮጵያ መድን ቀይሮ ባስገባቸው ሁለት ተጫዋቾች ባስቆጠሯቸው ግቦች ኢትዮ ኤሌክትሪክን 2-0 መርታት ችሏል።…

ሪፖርት | ጥሩ ፉክክር ያስተናገደው ጨዋታ በአቻ ውጤት ተቋጭቷል
የሰባተኛ ሳምንት የመጀመሪያ ጨዋታ የነበረው የቅዱስ ጊዮርጊስ እና የወልቂጤ ከተማ ጨዋታ 2-2 በሆነ ውጤት ተጠናቋል። 10፡00…