ከቀትር በኋላ በተደረጉ ሁለት የአማራ ባንክ ጣና ዋንጫ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታዎች ቡል እና ወልቂጤ ከተማ የፍፃሜ…
ቶማስ ቦጋለ
የአማራ ባንክ ጣና ዋንጫ የግማሽ ፍጻሜ ተፋላሚዎች ተለይተዋል
ዛሬ በአማራ ባንክ ጣና ዋንጫ የምድብ ሀ ሁለት ጨዋታዎች ተከናውነው ውድድሩ ወደ ግማሽ ፍፃሜ አምርቷል። ቡል…
“ጨዋታውን አላሸነፍንም ፤ ግን ካርቱም ላይ የመልስ ጨዋታ አለን” ፍሎረንት ኢቤንጌ
አመሻሽ ላይ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር በአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ የቅድመ ማጣሪያ ጨዋታ የተፋለመው የሱዳኑ ክለብ አል-ሂላል አሠልጣኝ…
“የአፍሪካ እግርኳስ ያለበትን ደረጃ ለማሳየት እንሞክራለን” ፍሎራ ኢቤንጌ
ነገ 10 ሰዓት የሀገራችንን የቻምፒየንስ ሊግ ተወካይ ቅዱስ ጊዮርጊስ የሚገጥመው የአል-ሂላል አሠልጣኝ ፍሎራ ኢቤንጌ ከዝግጅት ክፍላችን…
“በመልሱ ጨዋታ የተሻለ ነገር ለማስመዝገብ እንዘጋጃለን” አሰልጣኝ ቪቪየር ባሃቲ
የቡሙማሩ ዋና አሰልጣኝ ከጨዋታው መጠናቀቅ በኋላ ኃሳባቸውን አጋርተዋል። በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ቅድመ ማጣሪያ በፋሲል ከነማ ሽንፈት…
“ከዚህ በላይ መሄድ የሚችል አቅም ያለው ቡድን ነው” አሰልጣኝ ኃይሉ ነጋሽ
የዐፄዎቹ ዋና አሰልጣኝ ካስመዘገቡት ድል በኋላ በጨዋታው ዙሪያ ያላቸውን አስተያየት ሰጥተዋል። ፋሲል ከነማ በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ…
“ጠንካራ ፉክክር እንደሚጠብቀን እናምናለን ፤ ለዚህም አዕምሯችንን ዝግጁ ማድረግ ይገባናል”- ቪቪ ባሃቲ
በነገው ዕለት በባህር ዳር ስታዲየም ፋሲል ከነማን የሚገጥመው የብሩንዲው ክለብ ቡማሙሩ አሰልጣኝ ቪቪ ባሃቲ በጨዋታው ዋዜማ…
የ2014 ፕሪምየር ሊግ ዛሬ በተደረጉ ሦስት ጨዋታዎች ፍፃሜውን አግኝቷል
መርሐ-ግብር ለማሟያ እና ለክብር ብቻ በተደረጉት ሦስት የዛሬ ጨዋታዎች መከላከያ ጅማን ድል ሲያደርግ ሲዳማ ከሀዲያ እንዲሁም…