የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማኅበር የ2016 የኮከብ ተጫዋቾች እጩዎችን በየዘርፉ ይፋ አድርጓል። የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ…
ቶማስ ቦጋለ
ሚሊዮን ሰለሞን እና ሳይመን ፒተር ቅጣት ተጥሎባቸዋል
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የውድድር አመራር እና ስነስርዓት ኮሚቴ ተፈጽመዋል ባላቸው የዲስፕሊን ጥሰቶች ዙሪያ ውሳኔ አሳልፏል። ከሳምንት…
ሪፖርት | የጣና ሞገዶቹ ከሁለት ጊዜ መመራት ተነስተው ድል ተቀዳጅተዋል
ማራኪ ፉክክር በተደረገበት ጨዋታ ባህር ዳር ከተማዎች ከሁለት ጊዜ መመራት ተነስተው አዳማ ከተማን 3ለ2 አሸንፈዋል። በዕለቱ…
ሪፖርት | ፋሲል ከነማ ከተከታታይ ሽንፈቶች መልስ ከድል ጋር ታርቋል
ሻሸመኔ ከተማዎች ሊያሻሽሉት ባልቻሉት አባካኝነታቸው መቀጣታቸውን ቀጥለው ዛሬም በፋሲል ከነማ 2ለ1 ተሸንፈዋል። በ28ኛ ሳምንት የመጀመሪያ መርሐግብር…
ሪፖርት | ሠራተኞቹ ሰባተኛ ተከታታይ ሽንፈት አስተናግደዋል
በምሽቱ መርሐግብር ኢትዮጵያ ቡና ወልቂጤ ከተማን 4ለ0 በማሸነፍ ወደ ሦስተኛ ደረጃ ከፍ ብሏል። በምሽቱ መርሐግብር ወልቂጤዎች…
ለስፖርቱ የሚዲያ ባለሙያዎች የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ
“የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሚባል ውድድር ከመጥፋቱ በፊት የፋይናንስ ስርዓቱ መስተካከል አለበት” ሥራ አስኪያጁ አቶ ክፍሌ ሰይፈ…
ሪፖርት | ንግድ ባንክ ለሻምፒዮንነት ተቃርቧል
በሳምንቱ ትልቅ ጨዋታ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዲስ ግደይ ግብ ፋሲል ከነማን 1ለ0 በማሸነፍ መሪነቱን ወደ አምስት…
ሪፖርት | እጅግ ወሳኙ ጨዋታ በአቻ ውጤት ተፈፅሟል
በሰንጠረዡ ሁለት ዕንፎት ትልቅ ዋጋ የነበረው እና ማራኪ ፉክክር የተደረገበት የመቻል እና የሻሸመኔ ከተማ ጨዋታ 2ለ2…
ሪፖርት | ወልቂጤ ከተማ ተከታታይ ስድስተኛ ሽንፈት አስተናግዷል
በ26ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ጨዋታ ብርቱካናማዎቹ ሠራተኞቹን 3ለ0 ረተዋል። በ26ኛ ሳምንት የመጀመሪያ መርሐግብር ወልቂጤዎች በ25ኛው ሳምንት በፋሲል…
አሰልጣኝ ገብረመድኅን ኃይሌ ለ26 ተጫዋቾች ጥሪ አቅርበዋል
ከሁለት ሳምንታት በኋላ ለሚደረጉ የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎች የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለ26 ተጫዋች ጥሪ አቅርቧል። ለ2026…
Continue Reading