ከሁለት ሳምንታት በኋላ ለሚደረጉ የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎች የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለ26 ተጫዋች ጥሪ አቅርቧል። ለ2026…
Continue Readingቶማስ ቦጋለ
ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና በመጨረሻ ደቂቃ ግብ ተከታታይ ድል ተቀዳጅቷል
በሳምንቱ የመጨረሻ መርሐግብር ራምኬል ጀምስ ለሦስተኛ ጊዜ ባስቆጠረው ወርቃማ የመጨረሻ ደቂቃ ግብ ቡናማዎቹ ሻሸመኔ ከተማን 2ለ1…
ሪፖርት | ፈረሰኞቹ ከዋንጫ ፉክክር ወደኋላ ቀርተዋል
በዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ሀዲያ ሆሳዕና 1-1 ተለያይተዋል። በዕለቱ የመጀመሪያ መርሐግብር ቅዱስ ጊዮርጊስ እና…
ሦስት የ2024 አዲስ ኢንተርናሽናል ዳኞች ወደ ካይሮ ያመራሉ
2024 የፊፋ ባጅ ያገኙ ሦስት ኢትዮጵያዊያን ዳኞች እና አንድ ኢንስትራክተር ዛሬ ወደ ግብጽ ካይሮ ለስልጠና እንደሚያመሩ…
ሪፖርት | ሀምበርቾ 19ኛ ሽንፈት አስተናግዷል
የጣና ሞገዶቹ በፍጹም ጥላሁን ሁለት ግቦች ሀምበርቾን 2ለ0 በማሸነፍ ወደ ድል ተመልሰዋል። በዕለቱ ቀዳሚ መርሐግብር ሀምበርቾ…
ሪፖርት | ንግድ ባንኮች የጦና ንቦችን ረምርመዋል
በ25ኛው ሳምንት የመጀመሪያ ጨዋታ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ወላይታ ድቻን 5ለ0 በሆነ ሰፋ ውጤት አሸንፏል። በ25ኛው ሳምንት…
ሪፖርት | መቻል ተከታታይ ድል አስመዝግቧል
መቻሎች 22 ሙከራዎችን አድርገው አንድም ሙከራ ሳይደረግባቸው ሀምበርቾን 2ለ0 ረተዋል። 12፡00 ሲል በዋና ዳኛ ተካልኝ ለማ…
ሪፖርት | ሮድዋ ደርቢ አቻ ተጠናቋል
በበርካታ ደጋፊዎች ታጅቦ የተደረገው ተጠባቂው የሀዋሳ ከተማ እና የሲዳማ ቡና ጨዋታ 1-1 ተጠናቋል። በተጠባቂው የሮዱዋ ደርቢ…
ሪፖርት | ኢትዮጵያ መድን በድል ግስጋሴው ቀጥሏል
ኢትዮጵያ መድኖች ቅዱስ ጊዮርጊስን 1ለ0 በማሸነፍ አራተኛ ተከታታል ድል ሲያስመዘግቡ ፈረሰኞቹ ተከታታይ ሦስተኛ ሽንፈት አስተናግደዋል። በዕለቱ…
ሪፖርት | ድሬዳዋ እና አዳማ ነጥብ ተጋርተዋል
የምሽቱ መርሐግብር በመሃል ተከላካዮች በተቆጠሩ ግቦች 1-1 ተጠናቋል። በምሽቱ መርሐግብር ድሬዳዋ ከተማ እና አዳማ ከተማ ተገናኝተው…