የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን እና ጎፈሬ ስምምነት ፈፅመዋል
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድኖች በቀጣይ ጊዜያት የጎፈሬን ትጥቅ እንዲጠቀሙ የሚያደርገው ስምምነት በዛሬው ዕለት ተፈርሟል። የኢትዮጵያ ዋናው የወንዶች ብሔራዊ ቡድን እንዲሁም የሴቶች እና የዕድሜ እርከን ቡድኖች የሚጠቀሙበትን ትጥቅ የተመለከተ የፊርማ ሥነ ስርዓት ዛሬ ተከናውኗል። ከሰዓት በኋላ በቤስት ዋስተርን ፕላስ ሆቴል የተከናወነው ስምምነት በርካታ እንግዶች የታደሙበት ሲሆን በኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን እና በትጥቅ አምራቹRead More →