ሪፖርት | አዳማ የዓመቱ ሁለተኛ ድሉን አሳክቷል

አዳማ ከተማ ደቡብ ፖሊስን ያስተናገደበት የስምንተኛ ሳምንት መርሐ ግብር በዳዋ ሁቴሳ የፍፁም ቅጣት ምት ጎል በባለሜዳዎቹ…

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ኢትዮጵያ ቡና

በጉጉት የሚጠበቀው የነገው ሸገር ደርቢ የዛሬው የመጨረሻ የቅድመ ጨዋታ ደሰሳችን ትኩረት ይሆናል። የአዲስ አበባ ስታድየም ነገ…

Continue Reading

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ሲዳማ ቡና ከ ሀዋሳ ከተማ

ከሳምንቱ ተጠባቂ ጨዋታዎች መካከል አንዱ የሆነው የሮዱዋ (የወንድማማቾች) ደርቢን እንደሚከትለው እናስዳስሳችኋለን። የሀዋሳ ባለሰው ሰራሽ ሜዳ ስታድየም…

Continue Reading

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ባህር ዳር ከተማ ከ መከላከያ

በግዙፉ የባህር ዳር ዓለምአቀፍ ስታድየም ባህርዳር ከተማ መከላከያን የሚያስተናግድበት ጨዋታ ቀጣዩ የቅድመ ዳሰሳችን ትኩረት ነው። 09፡00…

Continue Reading

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ወላይታ ድቻ ከ ድሬዳዋ ከተማ

ቀጣዩ የስምንተኛ ሳምንት ቅድመ ዳሰሳችን ትኩረት ሶዶ ላይ ወላይታ ድቻ እና ድሬዳዋ ከተማን የሚያገናኘው ጨዋታ ይሆናል።…

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ስሑል ሽረ ከ መቐለ 70 እንደርታ

ሽረ ላይ የሚደረገው የስሑል ሽረ እና መቐለ 70 እንደርታ ጨዋታ ላይ ቀጣዮቹን ነጥቦች ልናነሳ ወደናል። የመጀመሪያ…

Continue Reading

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | አዳማ ከተማ ከ ደቡብ ፖሊስ

ከስምንተኛው ሳምንት የሊጉ መርሀ ግብሮች መካከል አዳማ ከተማ እና ደቡብ ፖሊስ የሚገናኙበት ጨዋታ የዛሬ የመጀመሪያ የቅድመ…

አሰልጣኝ ዮሀንስ ሳህሌ መልቀቂያ አስገብተዋል

አዲሱን የውድድር ዓመት ከድሬዳዋ ከተማ ጋር የጀመሩት አሰልጣኝ ዮሀንስ ሳህሌ ባስገቡት ደብዳቤ ከክለቡ ጋር መለያየታቸው እርግጥ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | “የቤት ስራችንን በአግባቡ ሰርተን ወጥተናል” ስቴዋርት ሀል

ዛሬ በአዲስ አበባ ስታድየም በቅዱስ ጊዮርጊስ እና ጅማ አባ ጅፋር መካከል ተካሂዶ በባለሜዳዎቹ 2-0 አሸናፊነት የተጠናቀቀውን…

ሪፖርት | ቅዱስ ጊዮርጊስ ከሦስት ጨዋታዎች በኋላ ድል አስመዝግቧል

ከሦስተኛው ሳምንት የተላለፈው የቅዱስ ጊዮርጊስ እና የጅማ አባ ጅፋር ተስተካካይ ጨዋታ በጊዮርጊስ 2-0 አሸናፊነት ተጠናቋል። ባለሜዳዎቹ…