የ2010 ኮከቦች ምርጫ | የሴቶች ፕሪምየር ሊግ ተሸላሚዎች

የ2010 የኢትዮጵያ እግርኳሰ ፌዴሬሽን ኮከቦች ምርጫ በኢንተርኮንቲኔንታል አዲስ ሆቴል መካሄዱን ቀጥሎ የሴቶች እግርኳስ ተሸላሚዎች ላይ ደርሰናል።…

የ2010 ኮከቦች ምርጫ | ከ17 እና 20 ዓመት በታች ውድድሮች ተሸላሚዎች

የ2010 የውድድር ዘመን የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ሽልማት በኢንተር ኮንቲኔንታል አዲስ ሆቴል መካሄዱን ቀጥሎ ከ17 እና 20…

የ2010 ኮከቦች ምርጫ | የከፍተኛ ሊግ እና አንደኛ ሊግ ተሸላሚዎች

የ2010 የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የኮከቦች ምርጫ በአሁኑ ሰዓት በኢንተርኮንቲኔንታል አዲስ ሆቴል በመካሄድ ላይ ይገኛል። የአንደኛ ሊግ…

አሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ 4-0 ሶማሊያ

ዛሬ በ10፡00 በአዲስ አበባ ስታድየም ለ2020 የኦሎምፒክ ጨዋታዎች ቅድመ ማጣሪያ ጨዋታ የሶማሊያ አቻውን ያስተናገደው የኢትዮጵያ ከ23…

ኢትዮጵያ ከ ሶማሊያ – ቀጥታ ስርጭት

ረቡዕ ኅዳር 5 ቀን 2011 FT ኢትዮጵያ🇪🇹 4-0 🇸🇴ሶማሊያ 28′ ከነዓን ማርክነህ 39′ እስራኤል እሸቱ 66′…

Continue Reading

ከ23 ዓመት ብሔራዊ ቡድን በወዳጅነት ጨዋታ አሸንፏል

ከሱዳኑ አል ሂላል አቢያድ ጋር የወዳጅነት ጨዋታ ያደረገው የኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ከሙሉ ብልጫ…

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | የአንደኛ ሳምንት ቀሪ ጨዋታዎች

ለአዳዲሶቹ የሊጉ ክለቦች ጊዜ ለመስጠት ሲባል በአንድ ሳምንት ተራዝመው ነገ የሚደረጉትን ሦስት የመጀመሪያ ሳምንት ጨዋታዎችን በዳሰሳችን…

Continue Reading

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | የሁለተኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች

ነገ በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጎንደር እና መቐለ ላይ የሚከናወኑትን ሁለት የሁለተኛ ሳምንት ጨዋታዎች እንደሚከተለው እናስቃኛችኋለን። ፋሲል…

Continue Reading

የከፍተኛ ሊግ ምድቦች ታውቀዋል

በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የሚሳተፉ ቡድኖች በየትኞቹ ምድቦች መደልደላቸውን አውቀዋል። የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የ2010 የውድድር ዓመት ግምገማ…

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የፎርማት ለወጥ ተደረገበት

ከፍተኛ ሊጉ በ36 ክለቦች መካከል በሦስት ምድቦች ተከፍሎ እንደሚካሄድ ተረጋግጧል። የሀገሪቱ የሁለተኛ ዕርከን ውድድር የሆነው ኢትዮጵያ…