የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ትላንት በተለያዩ የክልል ከተሞች ተደርገዋል። ተጠባቂ ከነበሩ ጨዋታዎች መካከልም አምና…
Continue Readingዮናታን ሙሉጌታ
ሪፖርት | ወላይታ ድቻ የአመቱን የመጀመሪያ ድል አስመዝግቧል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ሳምንት የዕለተ ቅዳሜ ብቸኛ ጨዋታ ወላይታ ድቻ በጃኮ አራፋት ጎል መከላከያን መርታት…
መከላከያ ከ ወላይታ ድቻ – ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ
የ2010 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ሳምንት ነገ ሲጀመር መከላከያ ወላይታ ድቻን አዲስ አበባ ስታድየም ላይ በ11፡30…
ኢትዮ ኤሌክትሪክ እና መከላከያ በአቻ ውጤት አመቱን ጀምረዋል
የሊጉን የመጀመሪያ ጨዋታቸውን ያደረጉት ኢትዮ ኤሌክትሪክ እና መከላከያ ጥሩ ፉክክር ባሳዩበት ምሽት በተቆጠሩ ሁለት ማራኪ ጎሎች…
ሪፖርት | ደደቢት እና ወላይታ ድቻ ነጥብ በመጋራት ሊጉን ጀምረዋል
በሳምንቱ መጨረሻ በጀመረው የአዲሱ የውድድር አመት አዲስ አበባ ስታድየም ለመጀመሪያ ጊዜ ያስተናገደው የደደቢት እና የወላይታ ድቻ…
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ወደ ቻን የማምራት ዕድሉን ያጠበበ ሽንፈት በሜዳው አስተናግዷል
ሞሮኮ በምታስተናግደው የ2018ቱ የአፍሪካ ሀገራት ቻምፒዮንሺፕ (ቻን) ላይ ለመሳተፍ ዳግም የማጣሪያ ዕድል ያገኙት ዋልያዎቹ ሩዋንዳን ባስተናገዱበት…
ቻን 2018 | ውጤት የራቀው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ነገ ሩዋንዳን ያስተናግዳል
ዋልያዎቹ እና አማቩቢዎቹ ወደ ሞሮኮ 2018 ለማምራት ካፍ ሁለተኛ እድል ሰጥቷቸዋል፡፡ ነገ 10፡00 ላይም የመጀመሪያ ጨዋታቸውን…
ፕሪምየር ሊግ 1ኛ ሳምንት ዳሰሳ | ጅማ አባ ጅፋር ከ ሀዋሳ ከተማ
የ2010 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያ ሳምንት ጨዋታዎች ነገ በክልል ከተሞች መደረግ ሲጀምሩ ጅማ ላይ ጅማ አባ…
ሪፖርት| ቅዱስ ጊዮርጊስ የአሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫን ባለድል ሆነ
በ2009 የውድድር አመት የፕሪምየር ሊግ እና የጥሎ ማለፍ አሸናፊ የነበሩት ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ወላይታ ድቻ በተገናኙበት…
አአ ከተማ ዋንጫ፡ ከምድብ ሀ ኢትዮጵያ ቡና እና ጅማ አባ ጅፋር ወደ ግማሽ ፍፃሜ አልፈዋል
የአአ ከተማ ዋንጫ የምድብ ሀ የመጨረሻ ጨዋታዎች ዛሬ ተደርገው ኢትዮጵያ ቡና እና ጅማ አባ ጅፋር ወደ…