ሊጉ በመከላከያ እና ድሬዳዋ ያለግብ በተጠናቀቀ ጨዋታ ለብሔራዊ ቡድን ጨዋታዎች ወደ ዕረፍት አምርቷል። መከላከያ የፋሲል ከነማውን…
ዮናታን ሙሉጌታ
ቅድመ ዳሰሳ | የ25ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ጨዋታዎች
ሊጉ ለብሔራዊ ቡድን ጨዋታዎች ከመቋረጡ አስቀድሞ የሚደረጉትን የነገ ጨዋታዎች እንደሚከተለው ዳሰናል። ባህር ዳር ከተማ ከ ሲዳማ…
Continue Readingሪፖርት | ፋሲል ከነማ የቅዱስ ጊዮርጊስን ያለመሸነፍ ጉዞ ገቷል
እጅግ ተጠባቂ በነበረው የዕለቱ የመጨረሻ ጨዋታ ፋሲል ከነማ በኦኪኪ አፎላቢ ጎል ቅዱስ ጊዮርጊስን 1-0 በማሸነፍ የነጥብ…
ቅድመ ዳሰሳ | የ25ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች
ከነገዎቹ የሊጉ ጨዋታዎች ውስጥ በቀዳሚነት የሚደረጉት ሁለት ጨዋታዎችን በዳሰሳችን ተመልክተናል። አዳማ ከተማ ከ ሰበታ ከተማ ረፋድ…
Continue Readingሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና ወደ ድል ተመልሷል
በዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ ሀዋሳ ከተማ በግብ ቀዳሚ መሆን ቢችልም ኢትዮጵያ ቡና ከመመራት ተነስቶ 3-1 አሸንፏል። በሀዋሳ…
የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን በሜዳው ተሸንፏል
በዓለም ዋንጫ የመጨረሻ ዙር ማጣሪያ ከናይጄሪያ ጋር የተጫወተው የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን 1-0…
ሪፖርት | የይገዙ ፍፁም ቅጣት ምት ጎል ሲዳማን አሸናፊ አድርጋለች
አነጋጋሪ የፍፁም ቅጣት ምት ውሳኔዎች በታዩበት ጨዋታ ሲዳማ ቡና ወላይታ ድቻን 1-0 አሸንፏል። በጨዋታው ወላይታ ድቻ…
ሊጉ ለከርሞው የሚጀምርበት ቀን ታውቋል
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በቀጣዩ ዓመት መች እንደሚጀምር ይፋ ተደርጓል። የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አክሲዮን ማህበር የሚመራው…
ሪፖርት | ሰበታ ተከታታይ ድሉን አሳክቷል
በዛሬው ቀዳሚ ጨዋታ ሰበታ ከተማ ከኋላ በመነሳት ወልቂጤ ከተማን 2-1 አሸንፎ አንድ ደረጃ አሽሏል። ወልቂጤ ከተማ…
ቅድመ ዳሰሳ | የ24ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ጨዋታዎች
ነገ የሚቋጨው የሊጉ 24ኛ ሳምንት ቀሪ ሦስት ጨዋታዎችን እንደሚከተለው ዳሰናቸዋል። ወልቂጤ ከተማ ከ ሰበታ ከተማ ረፋድ…
Continue Reading