የሳምንቱ ሁለተኛ ቀን መክፈቻ የሆነውን ጨዋታ የተመለከቱ የመጨረሻ መረጃዎችን እንሆ ! አሰልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነማርያም ከፋሲል ከነማው ሽንፈት የሦስት ተጫዋቾች ለውጥ አድርገዋል። በለውጦቹም መላኩ ወልዴ ፣ አብርሀም ታምራት እና ሳድቅ ሴቾዝርዝር

የነገውን የመጀመሪያ ጨዋታ በዳሰሳችን እንዲህ ተመልክተነዋል። በመካከላቸው የሦስት ነጥቦች ልዩነት ብቻ ኖሮ የሚገናኙት ጅማ አባ ጅፋር እና ድሬዳዋ ከተማ በታችኛው የሰንጠረዡ ክፍል ላይ ልዩነት የሚፈጥር ወሳኝ ጨዋታቸውን ያካሂዳሉ። በባህር ዳርዝርዝር

የምሽቱ ጨዋታ ከተጠናቀቀ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች ከሶከር ኢትዮጵያ ጋር ተከታዩን ቆይታ አድርገዋል። አሰልጣኝ ካሳዬ አራጌ – ኢትዮጵያ ቡና በጨዋታው ያሰቡትን እንቅስቃሴ ስላለመከወናቸው ሀዋሳዎች የአማካይ ሦስተኛ ሜዳ ላይ ነው እንቅስቃሴውንዝርዝር

ምሽቱን በተከናውነው የ17ኛው ሳምንት የሊጉ ሁለተኛ ጨዋታ ሀዋሳ ከተማ እንደ መጀመሪያው ዙር ሁሉ ኢትዮጵያ ቡናን 1-0 ማሸነፍ ችሏል። ኢትዮጵያ ቡና ከድሬዳዋው ድል ፍቅረየሱስ ተወልደብርሀንን በታፈሰ ሰለሞን ብቻ በመቀየር ለዛሬው ጨዋታዝርዝር

ከደቂቃዎች በኋላ የሚጀምረውን ጨዋታ የተመለከቱ የመጨረሻ መረጃዎችን እንዲህ እናስነብባችኋለን። በቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ለመጨረሻ ጊዜ ሀዋሳ ከተማን የገጠሙት የዛሬዎቹ ተፋላሚዎች በየበኩላቸው ለውጦችን አድርገው ቀርበዋል። ቅዱስ ጊዮርጊሶች አራት ለውጦችን ሲያደርጉዝርዝር

ዛሬ ማምሻውን የሚደረገው ጨዋታ በሱፐር ስፖርት የመተላለፉ ነገር ከምን እንደደረሰ ለማጣራት ባደረግነው ጥረት ተከታዩን መረጃ አግኝተናል። የቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 17ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ ከሰዓታት በኋላ በድሬዳዋ ይጀምራሉ። ከከተማዋዝርዝር

በሊጉ የእስካሁኑ ቆይታ የመጀመሪያ በሚሆነውን የምሽት ጨዋታ ዙሪያ ተከታዮቹን ነጥቦች አንስተናል። በዘንድሮው የውድድር ዓመት ከተደረጉ ጨዋታዎች መካከል ይህኛው መርሐ ግብር የቴሌቪዢን ስርጭት ያላገኘ ሦስተኛው ጨዋታ ሊሆን የመቻሉ ጉዳይ የጨዋታው ዐብይዝርዝር

ቀጣዮቹን ሠላሳ የቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች የምታስተናግደው ድሬዳዋ እና ስታድየሟን ዛሬ አመሻሽ ላይ ቃኝተን ተከታዮቹን መረጃዎች እንካችሁ ብለናል። የሀገራችን የመጀመሪያ ደረጃ የሊግ ውድድር ዘንድሮ በተለየ ሁኔታ ሲካሄድ ቆይቷል።ዝርዝር

ብሔራዊ ቡድኑ ስላለበት ወቅታዊ ሁኔታ እና ተያያዥ ጉዳዮች የተሰጠው መግለጫ ይህን መሳይ ነበር። ወደ ካሜሩኑ የ2022 የአፍሪካ ዋንጫ ለመጓዝ ከሚረዱት ሁለት ጨዋታዎች የመጀመሪያውን ነገ 10፡00 ላይ የሚያከናውነው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንዝርዝር

በዋልያዎቹ አሸናፊነት ከተጠናቀቀው ጨዋታ በኋላ አሰልጣኞች ተከታዩን አስተያየት ሰጥተዋል። አሰልጣኝ ውበቱ አባተ – ኢትዮጵያ ስለጨዋታው የወዳጅነት ጨዋታ ዋና ጥቅሙ የቡድንህን አቋም አሁን ያለበትን ነገር ለማየት ነው። ከዋናው ጨዋታ በፊት ይህንዝርዝር