ነገ በ23ኛው ሳምንት የሚስተናገዱትን ሁለት ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎችን እንደሚከተለው አሰናድተናል። ኢትዮጵያ መድን ከ ሲዳማ ቡና ባሳለፍነው…
ዮናታን ሙሉጌታ
ሪፖርት | ቅዱስ ጊዮርጊስ በሰባት ነጥብ ልዩነት መምራት ጀምሯል
በ22ኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ በሁለት ደቂቃ ልዩነት በተቆጠሩ ጎሎች ወልቂጤ ከተማን 2-1 በማሸነፍ አራተኛ…
መረጃዎች | 91ኛ የጨዋታ ቀን
በሀዋሳ የሚከናወኑትን የ22ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎችን እነሆ። ሀዋሳ ከተማ ከ ሲዳማ ቡና ቤትኪንግ…
መረጃዎች | 89ኛ የጨዋታ ቀን
ነገ የሚከናወኑትን ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎችን እንደሚከተለው አሰናድተናል። ባህር ዳር ከተማ ከ አርባምንጭ ከተማ በሰንጠረዡ ሁለት ጫፎች…
ሪፖርት | ወላይታ ድቻ የአዳማ ቆይታውን የመጀመሪያ ድል አሳክቷል
በሁለተኛው አጋማሽ መልኩን ቀይሮ የገባው ወላይታ ድቻ በስንታየሁ መንግሥቱ ብቸኛ ግብ መቻልን 1-0 በመርታት ከስምንት ጨዋታዎች…
የጌታነህ ከበደ አነጋጋሪ አስተያየቶች…
\”…ካጠገብ የሚጫወት አሲስት የሚያደርግ ተጫዋች ስለሌለ ያ ነገር በኮከብ ግብ አግቢነት ወደ ፊት እንዳልሄድ ጫና አድርጎብኛል…\”…
መረጃዎች | 85ኛ የጨዋታ ቀን
የሊጉ 21ኛ ሳምንት የነገ ሁለት ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎችን እንደሚከተለው አሰናድተናል። አርባምንጭ ከተማ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ በሰንጠረዡ…
ሪፖርት | ነብሮቹ በተከታታይ ድል ነጥባቸውን 30 አድርሰዋል
ሀዲያ ሆሳዕና ተቀይሮ የገባው መለሰ ሚሻሞ በመጀመሪያ ንክኪው ባስቆጠረው ብቸኛ ጎል ወላይታ ድቻን 1-0 አሸንፏል። ተጋጣሚዎቹ…
መረጃዎች | 81ኛ የጨዋታ ቀን
ነገ በሊጉ 20ኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን በሚደረጉት ጨዋታዎች ዙሪያ ተከታዮቹን መረጃዎች አሰናድተናል። ኢትዮጵያ መድን ከ መቻል…
ሪፖርት | አርባምንጭ እና ቡና በድምሩ 19ኛ የአቻ ውጤት አስመዝግበዋል
በተለይም በሁለተኛው አጋማሽ ሳቢ ፉክክር ያስተናገደው የአርባምንጭ ከተማ እና ኢትዮጵያ ቡና ጨዋታ 1-1 ተጠናቋል። አርባምንጭ ከተማ…