ነገ በሚከናወኑት ሁለቱ የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ዙሪያ ተከታዮቹን ነጥቦች አንስተናል። ወልቂጤ ከተማ ከ ሀዲያ…
ዮናታን ሙሉጌታ
ሪፖርት | ሀዋሳ ከተማ የድሬዳዋ ቆይታውን በድል ጀምሯል
በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 10ኛ ሳምንት ቀዳሚ ጨዋታ ሀዋሳ ከተማ ኢትዮጵያ ቡናን 2-0 መርታት ችሏል። ሊጉ…
ቅድመ ዳሰሳ | የ10ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ዕለት ጨዋታዎች
ሊጉ ከዕረፍት ሲመለስ በቀዳሚነት ነገ የሚከወኑትን ሁለት ጨዋታዎች እንዲህ ዳሰናቸዋል። ኢትዮጵያ ቡና ከ ሀዋሳ ከተማ ከዘጠኝ…
“…በእጃችን ባለው ጨዋታ የምንችለውን ሁሉ አድርገን ወደ ቀጣይ ዙር ለማለፍ ያለችውን እንጥፍጣፊ ዕድል ለመጠቀም ዝግጁ ነን” አሰልጣኝ ውበቱ አባተ
👉 “ከአዕምሯዊ ጥንካሬ አንፃር ለትልልቅ ጨዋታዎች የመዘጋጀት ነገራችን መጨመር አለበት” 👉 “ጎሉን ተዉትና ሌላው ያለን ነገር…
Continue Readingየቡርኪና ፋሶ ሦስት ተጫዋቾች ከኮቪድ-19 ነፃ ሆነዋል
ቡርኪና ፋሶ በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የሚጫወተው ወሳኝ ተጫዋቿን ጨምሮ ሦስት ተጫዋቾችን ከኮቪድ መልስ በነገው ጨዋታ ታገኛለች።…
ሪፖርት | ዋልያዎቹ ሁለተኛ ሽንፈት ገጥሟቸዋል
በአፍሪካ ዋንጫ ተሳትፎው ሁለተኛ የምድብ ጨዋታውን ያደረገው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በካሜሩን የ4-1 ሽንፈት አስተናግዷል። ዋልያዎቹ ከመጀመሪያው…
“በእግርኳስ ምንም የማይቻል ነገር የለም” ጌታነህ ከበደ
የዋሊያዎቹ የፊት መስመር ተሰላፊ ከካፍ ኦንላይን ጋር አጠር ያለ ቆይታ አድርጓል። 33ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ሊጀምር ቀናቶች…
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የሽኝት መርሐ-ግብር ተከናውኗል
ምሽቱን በተደረገው የዋሊያዎቹ የሽኝት መርሐ-ግብር ላይ የተገባውን ቃል እና የነበሩ ሁነቶችን እንዲህ እናስነብባችኋለን። ዛሬ ምሽት በስካይላይት…
ሪፖርት | በሀዋሳ አሸናፊነት የተጀመረው ሊጉ በሀዋሳ ድል ወደ ረጅሙ ዕረፍት አምርቷል
በዘጠነኛው ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ ሀዋሳ ከተማ አርባምንጭ ከተማን በብሩክ በየነ ብቸኛ ግብ ማሸነፍ ችሏል። ሀዋሳ ከተማ…
ሪፖርት | አዳማ ከተማ ከአምስት ተከታታይ አቻዎች በኋላ ድል አድርጓል
የዳዋ ሆቴሳ ፍፁም ቅጣት ምት ጎል አዳማ ከተማ በባህር ዳር ላይ የሊጉን የመጀመሪያ የእርስ በእርስ ድል…