የዘጠነኛው ሳምንት ማሳረጊያ በሆነው ጨዋታ ዙሪያ ቀጣዮቹን ነጥቦች አንስተናል። በዕኩል 11 ነጥቦች ላይ የሚገኙት ሁለቱ ተጋጣሚዎች…
Continue Readingዮናታን ሙሉጌታ
ቅድመ ዳሰሳ | አዳማ ከተማ ከ ባህር ዳር ከተማ
የዘጠነኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን የመጀመሪያ ጨዋታን በሚከተለው መልኩ ቃኝተነዋል። በዘጠኝ ሳምንታት የሊጉ ጉዞ በርካታ ጨዋታዎችን አቻ…
ሪፖርት | ቅዱስ ጊዮርጊስ ወደ ሰንጠረዡ አናት ተጠግቷል
አወዛጋቢ የነበረችው የከነዓን ማርክነህ ግብ ፈረሰኞቹን ከመሪው ፋሲል ከነማ በአንድ ነጥብ ብቻ አንሰው በሊጉ በሁለተኝነት እንዲቀመጡ…
ሪፖርት | ወልቂጤ ከተማ ወደ ድል ተመልሷል
በዛሬው የሊጉ የመጀመሪያ ጨዋታ ወልቂጤ ከተማ ሰበታ ከተማን 3-2 በማሸነፍ ደረጃውን ያሻሻለበትን ውጤት አስመዝግቧል። ሰበታ ከተማ…
ቅድመ ዳሰሳ | ሰበታ ከተማ ከ ወልቂጤ ከተማ
በነገ ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ቀዳሚ መርሐ ግብር ዙሪያ ተከታዮቹን ነጥቦች አንስተናል። ሰበታ ከተማ ከስምንት ሳምንታት…
Continue Readingየአሰልጣኞች አስተያየት | ሲዳማ ቡና 2-0 ወላይታ ድቻ
ከዛሬው ቀዳሚ ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ የተሰጠው የአሰልጣኞች አስተያየት እንዲህ ይነበባል። አሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ – ሲዳማ ቡና…
ሪፖርት | ሲዳማ ቡና ከሁለተኛው ሳምንት በኋላ የራቀውን ድል አግኝቷል
በ9ኛው ሳምንት ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየት ሊግ የዛሬ የመጀመሪያ ጨዋታ ሲዳማ ቡና ከጨዋታ ብልጫ ጋር ወላይታ ድቻን…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ድሬዳዋ ከተማ 1-0 አዲስ አበባ ከተማ
እንደቀኑ ሁሉ በ1-0 ውጤት ከተጠናቀቀው የምሽቱ ጨዋታ በኋላ ተከታዩ የአሰልጣኞች ሀሳብ ተደምጧል። አሰልጣኝ ዘማሪያም ወልደጊዮርጊስ –…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ፋሲል ከነማ 1- 0 መከላከያ
የ9ኛ ሳምንቱ ቀዳሚ ጨዋታ ከተጠናቀቀ በኋላ ተጋጣሚ አሰልጣኞች አስተያየታቸውን ሰጥተዋል። አሰልጣኝ ሥዩም ከበደ – ፋሲል ከነማ …
ሪፖርት | ዐፄዎቹ በሰንጠረዡ አናት ሆነው ወደ ዕረፍት አምርተዋል
በዘጠነኛው ሳምንት ቀዳሚ ጨዋታ መከላከያን 1-0 ማሸነፍ የቻለው ፋሲል ከነማ አንደኝነቱን ማስጠበቅ ችሏል። መከላከያ ከሲዳማው ጨዋታ…