በነገ ምሽቱ ጨዋታ ዙሪያ ተከታዮቹን ሀሳቦች አንስተናል። ጨዋታው ከድል ጋር ከተገናኙ የሰነባበቱትን ሁለት ተጋጣሚዎች ያገናኛል። ብቸኛ…
ዮናታን ሙሉጌታ
ሪፖርት | ባህር ዳር ደረጃውን ያሻሻለበትን ድል አሳክቷል
በስድስተኛው ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ ባህር ዳር ከተማ በዓሊ ሱለይማን ጎሎች ጅማ አባ ጅፋርን 2-0 አሸንፏል። ጅማ…
ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና ተከታታይ ድል አስመዝግቧል
በዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ የዊልያም ጎል እና በረከት በመጨረሻ ደቂቃ ያዳናት የፍፁም ቅጣት ምት ኢትዮጵያ ቡናን አሸናፊ…
ቅድመ ዳሰሳ | ጅማ አባ ጅፋር ከ ባህር ዳር ከተማ
የሊጉ ስድስተኛ ሳምንት መደምደሚያ የሆነውን ጨዋታ እንዲህ ዳሰነዋል። የነገ ምሽቱ ጨዋታ ውጤት የማግኘት ግዴታ ውስጥ የሆኑ…
Continue Readingሪፖርት | ሲዳማ እና አዳማ ነጥብ ተጋርተዋል
አዝናኝነቱ በመጀመሪያው አጋማሽ ላይ ያለቀው የሲዳማ ቡና እና አዳማ ከተማ ጨዋታ 1-1 ተጠናቋል። ሲዳማ ቡናዎች ከጊዮርጊሱ…
ቅድመ ዳሰሳ | ሲዳማ ቡና ከ አዳማ ከተማ
በስድስተኛው ሳምንት የሊጉ የነገ መርሐ-ግብር ሁለተኛ ስለሆነው ጨዋታ ቀጣዮቹን ነጥቦች አንስተናል። ተከታታይ ደረጃ ላይ የሚገኙት ሲዳማ…
Continue Readingሪፖርት | ወልቂጤ እና አርባምንጭ አቻ ተለያይተዋል
በወልቂጤ ከተማ እና አርባምንጭ ከተማ መካከል የተደረገው የምሽቱም ጨዋታ ያለግብ ተጠናቋል። አራት ተጠባባቂዎችን ብቻ በመያዝ ጨዋታውን…
ሪፖርት | የመሪዎቹ ፍልሚያ ያለግብ ተጠናቋል
ወላይታ ድቻ እና ፋሲል ከነማን ያገናኘው የዛሬው ቀዳሚ ጨዋታ 0-0 በሆነ ውጤት ተፈፅሟል። ወላይታ ድቻ በሰበታ…
ወልቂጤ ከተማ በፋይናንስ አጣብቂኝ ውስጥ ሆኖ የዛሬውን ጨዋታ ያደርጋል
👉🏼 ዘጠኝ የቡድኑ ተጫዋቾች ልምምድ ያቆሙ ሲሆን ዛሬ እንደማይጫወቱ አቋማቸውን አስቀምጠዋል። 👉🏼 ችግሩ ቶሎ ካልተፈታ ለክለቡ…
ቅድመ ዳሰሳ | ወልቂጤ ከተማ ከ አርባምንጭ ከተማ
የነገ ምሽቱን ጨዋታ የተመለከቱ ነጥቦችን እንደሚከተለው ተመልክተናል። አምስተኛ እና ስድስተኛ ደረጃ ላይ ተከታትለው የተቀመጡት ወልቂጤ ከተማ…
Continue Reading