ሪፖርት | አዲስ አበባ ወደ አናት ማጓዙን ቀጥሏል

በምሽቱ ጨዋታ ከተከታታይ ድሎቹ ተደናቅፎ የነበረው አዲስ አበባ ከተማ ሀዲያ ሆሳዕናን 1-0 መርታት ችሏል። ሀዲያ ሆሳዕና…

ሪፖርት | ሰበታ እና ድሬዳዋ ነጥብ ተጋርተዋል

የስድስተኛው ሳምንት የመጀመሪያ ጨዋታ በሰበታ ከተማ እና ድሬዳዋ ከተማ መካከል ተደርጎ ያለግብ ተጠናቋል። ሰበታ ከተማ ከወላይታ…

ቅድመ ዳሰሳ | ሰበታ ከተማ ከ ድሬዳዋ ከተማ

በ6ኛው ሳምንት ቀዳሚ ጨዋታ ዙሪያ ተከታዮቹን ነጥቦች አንስተናል። በአምስተኛው ሳምንት ባደረጓቸው ጨዋታዎች ሽንፈት የገጠሟቸው ሰበታ እና…

Continue Reading

ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና የመጀመሪያ ድሉን አሳክቷል

የአምስተኛው ሳምንት የመጨረሻ በኢትዮጵያ ቡና እና ጅማ አባ ጅፋር መሀከል ተደርጎ ቡና የ2-1 ባለድል ሆኗል። በሊጉ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ቅዱስ ጊዮርጊስ 1-1 ሲዳማ ቡና

በአቻ ውጤት ከተጠናቀቀው ጨዋታ በኋላ ሱፐር ስፖርት እና ተጋጣሚ አሰልጣኞች ይህንን ቆይታ አድርገዋል። ምክትል አሰልጣኝ ዘሪሁን…

ቅድመ ዳሰሳ | ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ሲዳማ ቡና

የአምስተኛውን ሳምንት የመዝጊያ ዕለት ቀዳሚ ጨዋታ በዳሰሳችን ቃኝተነዋል። ከወገብ በታች ባለው የሰንጠረዡ ክፍል ለተቀመጡት ሁለቱ ቡድኖች…

Continue Reading

ሪፖርት | የጦና ንቦቹ በምርጥ አጀማመራቸው ቀጥለው ወደ ሰንጠረዡ አናት ወጥተዋል

ድንቅ ሁለተኛ አጋማሽ ያስመለከተን የሰበታ ከተማ እና ወላይታ ድቻ ጨዋታ በድቻ 4-2 አሸናፊነት ተጠናቋል። ሰበታ ከተማ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ባህር ዳር ከተማ 0-2 መከላከያ

ከዛሬው ቀዳሚ ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ አሰልጣኖች ከሱፐር ስፖርት ጋር ተከታዩን ቆይታ አድርገዋል። አሰልጣኝ አብርሀም መብራቱ –…

በ20 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን ዝግጅት ዙሪያ መግለጫ ተሰጥቷል

በዓለም ዋንጫ ማጣሪያ የቦትስዋናው ጨዋታ በፊት አሰልጣኝ ፍሬው ኃይለገብርኤል በፌዴሬሽኑ ፅህፈት ቤት መግለጫ ሰጥተዋል። በኮስታሪካ አስተናጋጅነት…

ቅድመ ዳሰሳ | ሰበታ ከተማ ከ ወላይታ ድቻ

የጨዋታ ሳምንቱን ስድስተኛ ጨዋታ በዳሰሳችን እንዲህ ተመልክተነዋል። ጨዋታው በእስካሁኑ የሊጉ ጉዞ በተለያየ የውጤት መንገድ ላይ የሚገኙ…

Continue Reading