የሽመክት ጉግሳ ብቸኛ የፍፁም ቅጣት ምት ጎል ፋሲል ከነማ መቻልን 1-0 እንዲረታ አድርጋለች። መቻሎች ከአርባምንጩ ሽንፈት…
ዮናታን ሙሉጌታ
መረጃዎች | 78ኛ የጨዋታ ቀን
ነገ በሚከናወኑት ሁለት ጨዋታዎች ዙሪያ ተከታዮቹን ነጥቦች አንስተናል። ለገጣፎ ለገዳዲ ከ ኢትዮ ኤሌክትሪክ የዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ…
ሪፖርት | ኢትዮ ኤሌክትሪክ እና ወላይታ ድቻ ነጥብ ተጋርተዋል
የቃልኪዳን ዘላለም እና ልደቱ ለማ ጎሎች የምሽቱ ጨዋታ በ1-1 ውጤት እንዲቋጭ አድርገዋል። ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከቅዱስ ጊዮርጊስ…
ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና ከአምስት ተከታታይ አቻዎች በኋላ ከድል ጋር ታርቋል
የብሩክ በየነ የመጨረሻ ደቂቃ ጎል ኢትዮጵያ ቡና ወልቂጤ ከተማን 1-0 እንዲያሸንፍ አድርጋለች። ኢትዮጵያ ቡና ያለግብ ከተጠናቀቀው…
መረጃዎች | 73ኛ የጨዋታ ቀን
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በ18ኛው ሳምንት ነገ የሚያስተናግዳቸውን ሁለት ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎችን አሰናድተናል። ኢትዮጵያ ቡና ከ…
ሪፖርት | ቅዱስ ጊዮርጊስ መሪነቱን አጠናክሯል
በምሽቱ ጨዋታ መሪው ቅዱስ ጊዮርጊስ ኢትዮ ኤሌክትሪክን 2-0 በመርታት ከተከታዮቹ ያለውን ርቀት አስፍቷል። በቁጥር አነስተኛ የግብ…
መረጃዎች | 69ኛ የጨዋታ ቀን
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 17ኛ ሳምንት ነገ የሚያስተናግዳቸውን ሁለት ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎችን እነሆ። ፋሲል ከነማ ከ…
ሪፖርት | የባዬ ገዛኸኝ የቅጣት ምት ጎል ነብሮቹን ከድል ጋር አስታርቃለች
በምሽቱ ጨዋታ ሀዲያ ሆሳዕና ሲዳማ ቡናን 1-0 በማሸነፍ ከሰባት ጨዋታዎች በኋላ ወደ ድል ተመልሷል። ከጅምሩ የመሀል…
የዋልያዎቹ አጥቂ ከጊኒው ጨዋታ ውጪ ሆኗል
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የፊት መስመር ተሰላፊውን በጉዳት ምክንያት በማጣቱ በምትኩ ሌላ ጥሪ አድርጓል። የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ…
መረጃዎች | 67ኛ የጨዋታ ቀን
በ17ኛው ሳምንት የመጀመሪያ ቀን የሚደረጉትን ሁለት ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎችን እንደሚከተለው አዘጋጅተናል። ሀዋሳ ከተማ ከ ኢትዮጵያ ቡና…