ሪፖርት | ሲዳማ እና ቡና ነጥብ ተጋርተዋል

ሲዳማ ቡና እና ኢትዮጵያ ቡናን ያገናኘው የምሽቱ ጨዋታ ያለግብ ተጠናቋል። የኢትዮጵያ ቡና እንደወትሮው ኳስ መስርቶ ለመውጣት…

ሪፖርት | ባህር ዳር ሊጉን በሰፊ ድል ጀምሯል

በዕለቱ የመጀመሪያ ጨዋታ ባህር ዳር ከተማ አዲስ አበባ ከተማን 3-0 ማሸነፍ ችሏል። ቀዳሚው አጋማሽ በቁጥር በበዙ…

ቅድመ ዳሰሳ | ሲዳማ ቡና ከ ኢትዮጵያ ቡና

የሳምንቱን ስድስተኛ ጨዋታ በዳሰሳችን እንዲህ ቃኝተነዋል። አምና ከግማሽ በኋላ በሾማቸው አሰልጣኝ ገብረመድህ ኃይሌ ስር የሚገኘው ሲዳማ…

ቅድመ ዳሰሳ | ባህር ዳር ከተማ ከ አዲስ አበባ ከተማ

በነገው ቀዳሚ መርሐ-ግብር ዙሪያ እነዚህን ነጥቦች አንስተናል። ነገ ሦስተኛ ቀኑን በሚይዘው የ2014 ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ…

ሪፖርት | ጦሩ የፕሪምየር ሊግ ምልሰቱን በድል አድምቋል

ከከፍተኛ ሊጉ አብረው የመጡት ቡድኖች እርስ በእርስ ሲገናኙ በውጤቱ መከላከያ አርባምንጭን 1-0 መርታት ችሏል። የመጀመሪያዎቹ ደቂቃዎች…

ሪፖርት | የቆመ ኳስ ግቦች አዳማ እና ወልቂጤን አቻ አድርገዋል

የአዳማ ከተማ እና ወልቂጤ ከተማ ጨዋታ 1-1 በሆነ ውጤት ተጠናቋል። ተመጣጣኝ ፉክክር ያስመለከተን የመጀመሪያው አጋማሽ በግብ…

ቅድመ ዳሰሳ | አርባምንጭ ከተማ ከ መከላከያ

አዳጊዎቹን ቡድኖች በሚያገናኘው ጨዋታ ዙሪያ ጥቂት ሀሳቦች አንስተናል። በከፍተኛ ሊጉ የተደለደሉባቸውን ምድቦች በአንደኝነት በማጠናቀቅ ዳግም ወደ…

ቅድመ ዳሰሳ | አዳማ ከተማ ከ ወልቂጤ ከተማ

የነገውን ቀዳሚ ጨዋታ አስመልክተን እነዚህን መረጃዎች ልናቀብላችሁ ወደናል። ዓምና በወራጅ ቀጠና ውስጥ የጨረሱት እና በክረምቱ የመለያ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ድሬዳዋ ከተማ 1-0 ወላይታ ድቻ

ከምሽቱ ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ ሱፐር ስፖርት ተከታዮቹን አስተያየቶች ከአሰልጣኞች ተቀብሏል። አስልጣኝ ዘማሪያም ወልደጊዮርጊስ – ድሬዳዋ ከተማ…

ሪፖርት | ድሬዳዋ በመጨረሻ ደቂቃ ግብ ድቻን ረትቷል

ያለግብ ሊጠናቀቅ ተቃርቦ በነበረው የዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ የሄኖክ አየለ ጎል ድሬዳዋን ሦስት ነጥብ አስጨብጣለች። ቀዳሚው አጋማሽ…