ከዕለቱ የመጀመሪያ ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ ሶከር ኢትዮጵያ ከሁለቱ ተጋጣሚ አሰልጣኞች ጋር ቀጣዩን ቆይታ አድርጋለች። አሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ – ባህር ዳር ከተማ ስለጨዋታው… “በመጀመሪያው አጋማሽ በምንፈልገው መንገድ ተጫውተናል ፤ የምፈልጋቸውን ጎሎችምተጨማሪ

ያጋሩ

ረፋድ ላይ በተከናወነው የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ባህር ዳር ከተማ አዳማ ከተማን 2-0 አሸንፏል። ባህር ዳር ከተማ በሀዲያ ሆሳዕና ከተሸነፈበት ጨዋታ ሣላአምላክ ተገኝን በአህመድ ረሺድ እንዲሁም ምንይሉ ወንድሙን በግርማተጨማሪ

ያጋሩ

የሦስተኛውን ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ እንዲህ ዳሰነዋል። ሲዳማ ቡና ካለ አዲስ ግዳይ ምን ዓይነት መልክ ይዞ ሊመጣ እንደሚችል በተጠበቀበት ጨዋታ ደካማ አጀማመር አድርጓል። ምንም እንኳን ከአማካይ ክፍሉ በቂ ግልጋሎት ባያገኝም እንደተፈራውምተጨማሪ

ያጋሩ

በሦስተኛው ሳምንት የመጨረሻ ዕለት ቀዳሚ ጨዋታ ላይ እነዚህን ነጥቦች አንስተናል። ሊጉን በድል እና በመልካም የሜዳ ላይ እንቅስቃሴ ጀምረው በሁለተኛው ሳምንት የተገላቢጦሽ የሆነባቸው ባህር ዳር እና አዳማ ወደ አጀማመራቸው ለመመለስ እርስተጨማሪ

ያጋሩ

በሦስተኛው ሳምንት የቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ፋሲል ከነማ ጅማ አባ ጅፋርን 4-1 ማሸነፍ ችሏል። ጅማ አባ ጅፋር ከወልቂጤ ከተማ ጋር ያለግብ ከተለያየበት ጨዋታ ትርታዬ ደመቀን በሀብታሙ ንጉሴ ፣ አብርሀምተጨማሪ

ያጋሩ

የነገውን ሁለተኛ ጨዋታ የተመለከቱ ጉዳዮችን እንዲህ አንስተናል። በተዋጣለት ሁኔታ አዳማ ከተማን ማሸነፍ የቻለው ወላይታ ድቻ በጨዋታው ያሳየው አቋም ቀጣይነት ያለው መሆኑን ለማሳየት የነገውን ፈተና መወጣት ይኖርበታል። በእርግጥ ወልቂጤ ከተማም ከጅማተጨማሪ

ያጋሩ

አጭር እና ረጅም የዝግጅት ጊዜ ያሳለፉት ቡድኖች የሚገናኙበትን ጨዋታ እንዲህ ዳሰነዋል። በአነጋጋሪ ክስተቶች እና በሽንፈት ሊጉን የጀመረው ጅማ አባ ጅፋር ከወልቂጤ ነጥብ ከተጋራበት ጨዋታ በኋላ ከባዱን ፍልሚያ ነገ ያከናውናል። አሰልጣኝተጨማሪ

ያጋሩ

ከቡና እና ድሬዳዋ ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ ሁለቱ አሰልጣኞች ከሱፐር ስፖርት ጋር ቀጣዩን ቆይታ አድርገዋል። አሰልጣኝ ካሣዬ አራጌ – ኢትዮጵያ ቡና ጉልበት የበዛበት ጨዋታ ነበር፤ እንዴት ነበር ለአንተ ? “አዎ የተወሰኑተጨማሪ

ያጋሩ

አቤል ያለው በደመቀበት የሦስተኛው ሳምንት የመጀመሪያ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሀዋሳ ከተማን 4-1 አሸንፏል። ቅዱስ ጊዮርጊስ ድሬዳዋ ከተማን ሲያሸንፍ ከተጠቀመበት የመጀመሪያ አሰላለፍ ውስጥ ጋዲሳ መብራቴን በጌታነህ ከበደ የቀየረበትን ብቸኛ ለውጥ አድርጓል።ተጨማሪ

ያጋሩ

የቡና እና የድሬዳዋን ጨዋታ በዳሰሳችን እንዲህ ተመልክተነዋል። ሁለት የፍፁም ቅጣት ምት ጎሎችን ጨምሮ በሁለት ጨዋታዎች አምስት ግቦችን ያስቆጠረው ኢትዮጵያ ቡና ተከታታይ ድል ለማስመዝገብ ድሬዳዋን ይገጥማል። ተመስገን ካስትሮን በቀይ ባጡበት ጨዋታተጨማሪ

ያጋሩ