ጎፈሬ የስፖርት ትጥቅ አምራች ከሀዋሳ ከተማ እና ከክለቡ አንድ ወጣት ተጫዋች ጋር አብሮ መስራት የሚያስችለውን ውል…
ዮናታን ሙሉጌታ
ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ሦስተኛ የአቋም መለኪያ ጨዋታውን አድርጓል
በሴካፋ ውድድር ላይ ለመካፈል በዝግጅት ላይ የሚገኘው ብሔራዊ ቡድኑ ከኢትዮጵያ መድን ጋር ተጫውቷል። 41ኛው የምስራቅ እና…
የፕሪምየር ሊግ ማሟያ ውድድር – የነገ ጨዋታዎች ዳሰሳ
በ2014ቱ የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ላይ የትግራይ ክልል ክለቦች ካልተሳተፉ በቦታቸው የሚካፈሉትን ለመወሰን የሚደረገው ውድድር የአራተኛ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ወልቂጤ ከተማ 0-0 አዳማ ከተማ
የማሟያው ውድድር ሦስተኛ ቀን የማሳረጊያ ጨዋታ መጠናቀቅ ተከትሎ አሰልጣኞች ይህንን ብለዋል። አሰልጣኝ ጳውሎስ ጌታቸው – ወልቂጤ…
ሪፖርት | አዳማ እና ወልቂጤ ነጥብ ተጋርተዋል
የዕለቱ የመጨረሻ ጨዋታ አዳማ ከተማ እና ወልቂጤ ከተማን አገናኝቶ ያለግብ ተጠናቋል። ከድል ከተመለሱት ሁለቱ ቡድኖች ውስጥ…
አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች | ወልቂጤ ከተማ ከ አዳማ ከተማ
ከፕሪምየር ሊጉ ከወረዱ ቡድኖች ሁለቱን የሚያገናኘው ጨዋታ ከመጀመሩ በፊት ቀጣዮቹ መረጃዎችን ልናደርሳችሁ ወደናል። በመጨረሻ ጨዋታቸው ሀምበርቾ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ጅማ አባ ጅፋር 1-0 ሀምበርቾ ዱራሜ
ሶከር ኢትዮጵያ ከደቂቃዎች በፊት ተጠናቀቀው ጨዋታ በኋላ የአሰልጣኞችን አስተያየት ተቀብላለች። አሰልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነማርያም – ጅማ አባ…
ሪፖርት | ጅማ አባ ጅፋር የሟሟያ ውድድሩን የመጀመሪያ ድል አሳክቷል
በዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ የንጋቱ ገብረሥላሴ ብቸኛ ጎል ጅማ ሀምበርቾን 1-0 እንዲረታ አስችላለች። ጅማ አባ ጅፋር ከኤሌክትሪኩ…
አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች | ጅማ አባ ጅፋር ከ ሀምበሪቾ ዱራሜ
ከደቂቃዎች በኋላ በሚጀመረው ጨዋታ ዙሪያ የመጨረሻ መረጃዎችን እነሆ ! በኢትዮ ኤሌክትሪክ ሽንፈት የገጠመው ጅማ አባ ጅፋር…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮ ኤሌክትሪክ 0-2 ኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከ
ከዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ ከአሰልጣኞች ጋር ተከታዩን ቆይታ አድርገናል። አሰልጣኝ መሐመድ ኑር – ኮልፌ ቀራኒዮ…