የ23ኛው ሳምንት የመጨረሻ ቀን ቀዳሚው ጨዋታ ላይ የተደረጉ የአሰላለፍ ለውጦች እና የአሰልጣኞች አስተያየት ይህንን ይመስላል። ባህር…
ዮናታን ሙሉጌታ
ቅድመ ዳሰሳ | ባህር ዳር ከተማ ከ ኢትዮጵያ ቡና
በኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ተሳትፎ ፍልሚያው ውስጥ ልዩነት ፈጣሪው ጨዋታ ላይ ቀጣዮቹን ነጥቦች አንስተናል። የሊጉ የአንደኝነት ቦታ በፋሲል…
ሪፖርት | የዱሬሳ ሹቢሳ ጎል ሀዲያ ሆሳዕናን አሳዛኝ ተሸናፊ አድርጎታል
በከሰዓቱ ጨዋታ ያልተጠበቀ ድንቅ እንቅስቃሴ ያደረገው ሀዲያ ሆሳዕና በሰበታ ከተማ 3-2 ተሸንፏል። ዋና አሰልጣኙ አሸናፊ በቀለን…
ቅድመ ዳሰሳ | ወላይታ ድቻ ከ ጅማ አባ ጅፋር
የ23ኛውን ሳምንት ቀዳሚ ጨዋታ የተመለከቱ ነጥቦችን እንዲህ አንስተናል። የውድድር ሳምንቱ በመልካም ቁመና ላይ የሚገኘው ወላይታ ድቻን…
ቅድመ ዳሰሳ | ድሬዳዋ ከተማ ከ አዳማ ከተማ
በሀዋሳ የሚደረገውን የመጀመሪያ የሊጉ ጨዋታ የተመለከቱ ነጥቦችን እንዲህ አንስተናል። በታችኛው የሰጠረዡ ክፍል ፉክክር ውስጥ ያሉትን ቡድኖች…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ጅማ አባ ጅፋር 0-0 ኢትዮጵያ ቡና
የድሬዳዋ ስታድየም የመጨረሻ ጨዋታ ያለግብ ከተጠናቀቀ በኋላ አሰልጣኞች ተከታዩን አስተያየት ለሱፐር ስፖርት ሰጥተዋል። ፀጋዬ ኪዳነማርያም –…
ሪፖርት | ቀዝቃዛው ጨዋታ ያለግብ ተቋጭቷል
ምሽቱን በጅማ አባ ጅፋር እና ኢትዮጵያ ቡና መካከል የተደረገው ጨዋታ 0-0 ተጠናቋል። ጅማ አባ ጅፋር ከቅዱስ…
ወላይታ ድቻ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ – አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች
ከደቂቃዎች በኃላ የሚጀምረው የድቻ እና የጊዮርጊስ ጨዋታ የመጀመሪያ አሰላለፍ ይህንን ይመስላል። ወላይታ ድቻ ከሰበታ ጋር ነጥብ…
አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች – አዳማ ከተማ ከ ፋሲል ከነማ
ከደቂቃዎች በኋላ የሚጀምረው ጨዋታ ላይ የተደረጉ የአሰላለፍ ለውጦች ይህንን ይመስላሉ። አዳማ ከተማ ከወልቂጤ ከተማ ጋር ነጥብ…
ፌዴሬሽኑ ዋልያዎቹን ሊሸልም ነው
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ወደ አፍሪካ ዋንጫ ለተመለሰው ብሔራዊ ቡድን ሽልማት ሊያበረክት ነው። የኢትዮጵያ እግር ኳስ…