የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለሚጠብቀው የቻን ውድድር የተጫዋቾች የመጨረሻ ስብስብ ተለይቷል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በቀጣዩ ወር በአልጃሪያ…
Continue Readingዮናታን ሙሉጌታ
ሪፖርት | ኢትዮጵያ መድን የድሬዳዋ ቆይታውን በድል አጠናቋል
የሀቢብ ከማል የፍፁም ቅጣት ምት ጎል ኢትዮጵያ መድን ኢትዮጵያ ቡናን 1-0 እንዲረታ አድርጋለች። ኢትዮጵያ ቡና ከሀዲያ…
ሪፖርት | ኢትዮ ኤሌክትሪክ እና ሀዲያ ሆሳዕና ነጥብ ተጋርተዋል
ሦስት ብቻ ዒላማቸውን የጠበቁ ሙከራዎችን በተመለከትንበት እምብዛም ለተመልካች ሳቢ ባልነበረው የምሽቱ መርሃግብር ኢትዮ ኤሌክትሪክ እና ሀዲያ…
ሪፖርት | ድንቅ ግቦች ያሳየን ጨዋታ በመቻል አሸናፊነት ተጠናቋል
ሳቢ በነበረው የ13ኛው ሳምንት ቀዳሚ ጨዋታ መቻል ባህር ዳር ከተማን 3-2 በማሸነፍ የድሬዳዋ ቆይታውን በድል አጠናቋል።…
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ከመንግሥት ድጋፍ ጠየቀ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በቻን ለሚያደርገው ተሳትፎ ፌዴሬሽኑ ከመንግሥት ምን ያህል የፋይናንስ ድጋፍ እንደጠየቀ ይፋ አድርጓል። የኢትዮጵያ…
መረጃዎች | 46ኛ የጨዋታ ቀን
የ12ኛው ሳምንት መቋጫ የሆኑትን ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎችን እንደሚከተለው አቅርበናል። ኢትዮጵያ መድን ከ ፋሲል ከነማ የዕለቱ ቀዳሚ…
መረጃዎች | 43ኛ የጨዋታ ቀን
የሊጉ 12ኛ ሳምንት የሚጀምርባቸውን ሁለት የነገ ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎችን አሰናድተናል። መቻል ከ ወልቂጤ ከተማ የጨዋታ ሳምንቱ…
ድሬዳዋ ከተማ ቅጣት አስተናግዷል
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አክሲዮን ማህበር በ11ኛው የጨዋታ ሳምንት በታዩ የዲስፕሊን ግድፈቶች ላይ በመመስረት የቅጣት ውሳኔዎች ሲያስተላልፍ…
መረጃዎች | ፋሲል ከነማ ከ ድሬዳዋ ከተማ
የወላይታ ድቻ እና ሲዳማ ቡና ጨዋታ ወደ አዳማ መዘዋወሩን ተከትሎ ነገ በሊጉ የሚደረገውን ብቸኛ ጨዋታ የተመለከቱ…
የጨዋታ መረጃዎች | አዳማ ከተማ ከ ለገጣፎ ለገዳዲ
11ኛው የጨዋታ ሳምንት የሚጀምርበትን ጨዋታ የተመለከቱ ጉዳዮችን እንደሚከተለው አንስተናል። ነገ የሚጀምረው 11ኛው የሊጉ የጨዋታ ሳምንት በወራጅ…