በሴካፋ ዞን ከ20 ዓመት በታች አፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ውድድር በመጀመሪያ ጨዋታው ታንዛኒያን የገጠመው የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት…
ዮናታን ሙሉጌታ
ቅድመ ዳሰሳ | ፋሲል ከነማ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ
ያለፉት ሁለት ዓመታት የሊጉ አሸናፊዎችን የሚያገናኘውን የነገውን ተጠባቂ ጨዋታ እንደሚከተለው ዳሰነዋል። ፋሲል ከነማ ወደ ፕሪምየር ሊጉ…
Continue Reading“እውነት ለመናገር ከተፈለገ ጠዋት አራት ሰዓት ላይ ደግመን ብንጫወት ይሄን ቡድን አሸንፈዋለው” አሰልጣኝ ዮርዳኖስ አባይ
ዓይን የሚስብ የሜዳ ላይ ፉክክር ያስመለከተን ጨዋታ በበርካታ የሜዳ ላይ ፍልሚያዎች ታጅቦ በአነጋጋሪ የአሰልጣኝ አስተያየት ተቋጭቷል።…
መረጃዎች | 14ኛ የጨዋታ ቀን
የአራተኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎችን እንደሚከተለው አሰናድተንላችኋል። አርባምንጭ ከተማ ከ ሀዲያ ሀሳዕና የምሳ ሰዓቱ…
አፄዎቹ ከአህጉራዊ ውድድር ውጪ ሆነዋል
ሚኬል ሳማኬ ድንቅ በነበረበት የካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ 2ኛ ዙር ቅድመ ማጣሪያ የመልስ ጨዋታ ፋሲል ከነማ በሴፋክሲያን…
መረጃዎች | 12ኛ የጨዋታ ቀን
ሦስተኛው የጨዋታ ሳምንት ነገ በሚያስተናግዳቸው ሁለት ጨዋታዎች ዙሪያ ተከታዮቹን መረጃዎች አሰናድተናል። ድሬዳዋ ከተማ ከ ሀዲያ ሆሳዕና…
ሪፖርት | ለገጣፎ ለገዳዲ እና ድሬዳዋ ከተማ አቻ ተለያይተዋል
በሁለተኛው አጋማሽ የተቆጠሩ ሁለት ግቦች ለገጣፎ ለገዳዲ እና ድሬዳዋ ከተማን ነጥብ አጋርተዋል። የለገጣፎ ለገዳዲው አሰልጣኝ ጥላሁን…
ሪፖርት | የፍሪምፖንግ ሜንሱ ጎል ኢትዮ ኤሌክትሪክን አሳዛኝ ተሸናፊ አድርጓል
ለፍፃሜው ሰከንዶች እስኪቀሩ ድረስ ያለግብ የዘለቀው የኢትዮ ኤሌክትሪክ እና የቅዱስ ጊዮርጊስ ጨዋታ በጭማሪ ደቂቃ ፍሪምፖንግ ሜንሱ…
ሪፖርት | ወልቂጤ ከተማ የመጀመሪያው ባለ ስድስት ነጥብ ሆኗል
የሁለተኛው ሳምንት ቀዳሚ በነበረው ጨዋታ የተመስገን በጅሮንድ ድንቅ ጎል ወልቂጤ ከተማ ባህር ዳር ከተማን 1-0 እንዲያሸንፍ…
የሁለተኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች
በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ሳምንት ነገ ከሚደረጉ ጨዋታዎች በፊት ሊያውቋቸው የሚገቡ ጉዳዮችን እንደሚከተለው አሰናድተናል። ባህር…