በ1990ዎቹ አጋማሽ የሴቶች እግርኳስ በተፋፋመበት ወቅት በአሰልጣኝነት የበኩላቸውን አስተዋፅዖ ካደረጉ አሰልጣኞች መካከል አንዱ የሆነው ያሬድ ቶሌራ…
ዮናታን ሙሉጌታ
ሎዛ አበራ የቢቢሲ ተፅዕኖ ፈጣሪ ሴቶች ዝርዝር ውስጥ ተካታለች
ኢትዮጵያዊቷ የፊት መስመር ተሰላፊ ሎዛ አበራ በተፅዕኖ ፈጣሪነቷ ዓለምአቀፍ ትኩረት አግኝታለች። የእንግሊዙ የሚዲያ ተቋም ቢቢሲ እንደአውሮፓዊያኑ…
አፈወርቅ ኪሮስ እና ኃይሉ አድማሱ ስለአሰልጣኝ ሐጎስ ደስታ
ዛሬ እየዘከርናቸው የምንገኘው ሐጎስ ደስታን የአሰልጣኝነት ባህሪ፣ የተጫዋቾች አያያዝ እና የቡድን አገነባብ ሂደት አስመልክተን ካሰለጠኗቸው ተጫዋቾች…
Continue Readingምጥን ምስክርነት ስለማስተር ቴክኒሻን ሐጎስ ደስታ – ከደብሮም ሐጎስ እና ገነነ መኩሪያ
በህይወት ከተለዩ ዛሬ 20 ዓመት የሆናቸው የቀድሞው አሰልጣኝ ሐጎስ ደስታን ስብዕና በተመለከተ ከልጃቸው ደብሮም ሐጎስ እና…
መንግሥቱ ወርቁ ሲታወሱ (፲፩) | የታላቁ ሰው የባይተዋርነት ጊዜ
በህይወት የሌሉ የእግርኳስ ሰዎችን በምናስታውስበት አምዳችን የቀድሞው እና በበርካቶች ዘንድ የምን ጊዜውም ታላቅ እግርኳስ ተጫዋች እንደሆኑ…
የሴቶች ገፅ | ቆይታ ከመዲና ዐወል ጋር…
በዛሬው የሴቶች ገፅ መስናዷችን ከመከላከያዋ አጥቂ መዲና ዐወል ጋር በአጫጭር ጥያቄዎች ያደረግነውን ቆይታ እናስነብባችኋለን። የካዛንችዝ ልጅ…
መንግሥቱ ወርቁ ሲታወሱ (፲) | “ታላቅ ስህተት…”
በሕይወት የሌሉ የእግርኳስ ሰዎችን በምናስታውስበት አምዳችን የቀድሞው እና በበርካቶች ዘንድ የምን ጊዜውም ታላቅ እግርኳስ ተጫዋች እንደሆኑ…
ቅዱስ ጊዮርጊስ አዲስ አሰልጣኙን በይፋ አስተዋውቋል
ዛሬ በሸራተን ሆቴል በተከናወነ ሥነ-ስርዓት ቅዱስ ጊዮርጊስ የአሰልጣኝ ኤርነስት ሚደንዶርፕን ቅጥር ይፋ አድርጓል። ጀርመናዊው አሰልጣኝ ኤርነስት…
መንግሥቱ ወርቁ ሲታወሱ (፱) | አንድ ኮካ በመቶ ዶላር
በህይወት የሌሉ የእግርኳስ ሰዎችን በምናስታውስበት አምዳችን የቀድሞው እና በበርካቶች ዘንድ የምን ጊዜውም ታላቅ እግርኳስ ተጫዋች እንደሆኑ…
Continue Readingመንግሥቱ ወርቁ ሲታወሱ (፰) | የአራተኛው የአፍሪካ ዋንጫ ትውስታ
በህይወት የሌሉ የእግርኳስ ሰዎችን በምናስታውስበት አምዳችን የቀድሞው እና በበርካቶች ዘንድ የምን ጊዜውም ታላቅ እግርኳስ ተጫዋች እንደሆኑ…
Continue Reading