የአሰልጣኞች አስተያየት | ቅዱስ ጊዮርጊስ 0-0 ደቡብ ፖሊስ

በአዲስ አበባ ስታድየም ከ10፡00 ጀምሮ የተከናወነው የቅዱስ ጊዮርጊስ እና ደቡብ ፖሊስ ጨዋታ ያለግብ ከተጠናቀቀ በኋላ የቡድኖቹ…

ሪፖርት | ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ደቡብ ፖሊስ ነጥብ ተጋርተዋል

የ24ኛው ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ በቅዱስ ጊዮርጊስ እና ደቡብ ፖሊስ መካከል ተከናውኖ ያለግብ ተጠናቋል። ቅዱስ ጊዮርጊስ በሸገር…

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ደቡብ ፖሊስ

ቅዱስ ጊዮርጊስ የአዲስ አበባ ስታድየም ገድ ያልተለየው ደቡብ ፖሊስን በሚያስተናግድበት ጨዋታ ዙሪያ ተከታዮቹን ጉዳዮች ልናነሳ ወደናል። …

Continue Reading

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ባህር ዳር ከተማ ከ ድሬዳዋ ከተማ

በሰንጠረዡ አጋማሽ ላይ የሚገኙት የባህር ዳር እና ድሬዳዋን ጨዋታ እንደሚከተለው ዳሰነዋል። በመካከላቸው የሁለት ነጥቦች ልዩነት ብቻ…

Continue Reading

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | አዳማ ከተማ ከ መከላከያ

ቀጣዩ ትኩረታችን በመካከላቸው የአምስት ነጥቦች ልዩነት ብቻ ቢኖርም በተቃራኒ ወቅታዊ አቋም ላይ የሚገኙት አዳማ እና መከላካያን…

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ጅማ አባ ጅፋር ከ ሀዋሳ ከተማ

የዛሬ ቅድመ ዳሰሳችን ቀዳሚ ትኩረት በሆነው የአባ ጅፋር እና ሀዋሳ ጨዋታ ዙሪያ ተከታዮቹን ነጥቦች አንስተናል። በሜዳው…

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ኢትዮጵያ ቡና ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ

በርካታ ግቦች እና ማራኪ እንቅስቃሴ ማስተናገድ የናፈቀው የሸገር ደርቢን የተመለከቱ ጉዳዮችን በተከታዩ ቅድመ ዳሰሳችን አንስተናል። አዲስ…

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ሀዋሳ ከተማ ከ ሲዳማ ቡና

ቀጣዩ የዳሰሳችን ትኩረት የሀዋሳ እና ሲዳማ ጨዋታ ይሆናል። በ22ኛው ሳምንት የሊጉ ጨዋታዎች ሽንፈት አስተናግደው የተመለሱት ሀዋሳ…

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ድሬዳዋ ከተማ ከ ወላይታ ድቻ

በድሬዳዋ እና ድቻ ጨዋታ ዙሪያ ተከታዮቹን ጉዳዮች አንስተናል። በድሬዳዋ ስታድየም የሚደረገው ይህ ጨዋታ ተጋጣሚዎቹ በተለይም ደግሞ…

ሪፖርት | መከላከያ ባህር ዳርን በመርታት የማንሰራራት ጉዞውን አስቀጥሏል

ባህር ዳር ከተማን ያስተናገደው መከላከያ በፍቃዱ ዓለሙ ብቸኛ ጎል በማሸነፍ ከደቡብ ፖሊስ ድል በኋላ ለአንድ ሰዓት…