የጨዋታ ዳሰሳ – ቅዱስ ጊዮርጊስ 3-0 ወላይታ ድቻ

በዮናታን ሙሉጌታ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከአንድ ወር መቋረጥ በኋላ የስምንተኛ ጨዋታዎቹ ቀጥለው ሲካሄዱ ማክሰኞ ምሽት የአምናው ቻምፒዮን ቅዱስ ጊዮርጊስ ወላይታ ድቻን አስተናግዶ 3-0 በሆነ ውጤት…

ተጨማሪ የጨዋታ ዳሰሳ – ቅዱስ ጊዮርጊስ 3-0 ወላይታ ድቻ

ኢትዮጰያ 3-4 ኮንጎ ፡ ታክቲካዊ ክፍተቶችና መፍትሄዎቻቸው

  ዮናታን ሙሉጌታ   በ2018 በሩሲያ ለሚደረገው የዓለም ዋንጫ አፍሪካን ወክለው የሚሳተፉትን አምስት ሀገራት ወደሚለየው የምድብ ድልድል ለመግባት ከኮንጎው አቻው ጋር የደርሶ መልሱን የመጀመሪያ ጨዋታ…

ተጨማሪ ኢትዮጰያ 3-4 ኮንጎ ፡ ታክቲካዊ ክፍተቶችና መፍትሄዎቻቸው

ደደቢት 2-1 ወላይታ ድቻ – የጨዋታ ቅኝት

ዮናታን ሙሉጌታ   በ2008 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያ ቀን ሙሉ ሁለተኛ ጨዋታ ደደቢት ወላይታ ድቻን አስተናግዶ 2- 1 በሆነ ውጤት በማሸነፍ የዓመቱን ውድድር በድል ጀምሯል፡፡…

ተጨማሪ ደደቢት 2-1 ወላይታ ድቻ – የጨዋታ ቅኝት

ኢትዮጵያ 3-0 ብሩንዲ ፡ የጨዋታ ዳሰሳ

  በዮናታን ሙሉጌታ   በ2016 በሩዋንዳ ለሚካሄደው የቻን የአፍሪካ ዋንጫ የመጨረሻ ማጣሪያ የብሩንዲ አቻውን 3ለ2 በሆነ አጠቃላይ ውጤት ያሸነፈው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ወደ ውድድሩ በቀጥታ…

ተጨማሪ ኢትዮጵያ 3-0 ብሩንዲ ፡ የጨዋታ ዳሰሳ

ኢትዮጵያ 3-0 ሳኦቶሜ – የጨዋታው ምልከታ

በዮናታን ሙሉጌታ   በ2018 በሩሲያ ለሚደረገው የዓለም ዋንጫ የቅድመ ማጣሪያውን ያደረገው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የሳኦቶሜ እና ፕሪንስፔ አቻውን በደርሶ መልስ 3-1 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ወደ…

ተጨማሪ ኢትዮጵያ 3-0 ሳኦቶሜ – የጨዋታው ምልከታ

የኢትዮጵያ ዋንጫ ፍፃሜ ምልከታ

ዮናታን ሙሉጌታ   የ2007 ዓ.ም የኢትዮጵያ ዋንጫ (የፕሪሚየር ለግ ክለቦች ብቻ የተሳተፉበት በመሆኑ የፕሪምየር ሊግ ክለቦች የጥሎ ማለፍ ሻምፒዮና በሚል ስያሜ ነው ውድድሩ የተካሄደው) ፍፃሜውን…

ተጨማሪ የኢትዮጵያ ዋንጫ ፍፃሜ ምልከታ

የሲሸልሱ ጨዋታና የአጥቂዎቻችን ነገር

አስተያየት በ ዮናታን ሙሉጌታ   የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለ2017 አፍሪካ ዋንጫ የምድብ ማጣርያ ሁለተኛ ጨዋታ ከሲሸልስ አቻው ጋር አድርጎ ነጥብ ተጋርቶ መመለሱ የሚታወስ ነው፡፡ ውጤቱንም…

ተጨማሪ የሲሸልሱ ጨዋታና የአጥቂዎቻችን ነገር