ሪፖርት | የአዳማ እና ጊዮርጊስ ጨዋታ ያለግብ ተጠናቋል

በተስተካካይነት ተይዘው ከነበሩ የ2ኛው ሳምንት ጨዋታዎች መካከል አንዱ የነበረው አዳማ ከተማ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ጨዋታ 0-0…

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ወላይታ ድቻ ከ ሲዳማ ቡና

የመጨረሻው የዛሬ ቅድመ ዳሰሳችን ትኩረት በገለልተኛ ሜዳ የሚደረገው የወላይታ ድቻ እና ሲዳማ ቡና ጨዋታ ይሆናል። በአካባቢው…

Continue Reading

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ደደቢት ከ መከላከያ

ደደቢት እና መከላከያን የሚያገናኘውን የ4ኛ ሳምንትተስተካካይ መርሐግብር እንደሚከተለው ዳሰነዋል። ነገ 09፡00 ላይ በትግራይ ስታድየም የሚደረገው የደደቢት…

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | አዳማ ከተማ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ

ነገ ከሚደረጉ ተስተካካይ ጨዋታዎች መካከል አንዱ በሆነው የአዳማ እና የጊዮርጊስ ጨዋታ ዙሪያ ተከታዮቹን ነጥቦች አንስተናል። በብሔራዊ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ቅዱስ ጊዮርጊስ 1-1 ፋሲል ከነማ

ከኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 14ኛ ሳምንት ጨዋታዎች መካከል በስተመጨረሻ የተደረገው የጊዮርጊስ እና ፋሲል ጨዋታ 1-1 የተጠናቀቀ ሲሆን…

ሪፖርት | ፋሲል የጊዮርጊስን ተከታታይ አሸናፊነት በመግታት ነጥብ ተጋርቷል

14ኛው ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ፋሲል ከነማ ተገናኝተው ባለሜዳዎቹ ከአምስት ጨዋታዎች በኋላ ነጥብ የጣሉበትን…

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | የ14ኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች

ትናንት ስድስት ጨዋታዎች የተስተናገዱበት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዛሬ በሁለት ጨዋታዎች ይቀጥላል። ሀዋሳ እና አዲስ አበባ ላይ…

Continue Reading

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ኢትዮጵያ ቡና ከ ደቡብ ፖሊስ

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 14ኛ ሳምንት ነገ ዘግየት ብሎ የሚጀምረው የቡና እና ደቡብ ፖሊስ ጨዋታ የዛሬ ቅድመ…

Continue Reading

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | መቐለ 70 እንደርታ ከ መከላከያ

መቐለ መከላከያን በሚያስተናግድበት የ14ኛ ሳምንት ጨዋታ ላይ የሚነሱ ነጥቦችን እንደሚከተለው ቃኝተናቸዋል። በተለያየ ወቅታዊ አቋም ላይ የሚገኙት…

Continue Reading

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | አዳማ ከተማ ከ ወላይታ ድቻ

አዳማ እና ድቻ በሚያደርጉትን የነገ የ14ኛ ሳምንት ጨዋታ ዙሪያ የሚነሱ ጉዳዮችን በቅድመ ዳሰሳችን እንስመለክታችኋለን። በአዳማ አበበ…